id
stringlengths
4
5
url
stringlengths
31
525
title
stringlengths
1
65
text
stringlengths
9
241k
45430
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%AC%E1%88%A8%E1%88%88
ኬረለ
ኬራላ በደቡባዊ ምዕራብ የምትገኝ የሕንድ ክልል ናት። የሕንድ ክፍላገራት
11014
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%88%AD%E1%8A%90%E1%89%B5
አርነት
አርነት (ግዕዝ፦ ግዕዛን) አንድ ግለሰብ በራስ ፈቃድ የመተግበር ችሎታ ያለበት ሁኔታ ነው። የባርነት ተቃራኒ ነው።
10344
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A9%E1%8B%8B%E1%8A%95%E1%8B%B6%20%E1%8A%A9%E1%89%A3%E1%8A%95%E1%8C%8E
ኩዋንዶ ኩባንጎ
ኩዋንዶ ኩባንጎ ከአንጎላ ክልሎች አንዱ ነው። የክልሉ ስፋት 199,049 ካሬ ኪሎሜትር ሲሆን የሕዝብ ብዛቱ ደግሞ ወደ 140 ሺህ ይገመታል። ሜኖንጉዌ የክልሉ ዋና ከተማ ነው። የክልሉ ስም የመጣው ኩዋንዶ እና ኩባንጎ ከሚባሉ በክልሉ ጫፍ ከሚያልፉ ወንዞች ነው። የአንጎላ ክልሎች
43843
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%AE%E1%88%83%E1%8A%95%E1%88%B5%20%E1%89%B5%E1%8A%B3%E1%89%A6
ዮሃንስ ትኳቦ
ዮሃንስ «ወዲ» ትኳቦ ታዋቂ ኤርትራዊ ዘፋኝ ነው። ከ፻፶ በላይ ዘፈኖች አሉት። የሙዚቃ ሥራዎች ነጠላ ዘፈኖች ፈውሲ ልቢ ፈውሲ ልቢ የኤርትራ ዘፋኞች‎
50527
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%88%9B%E1%88%AD%E1%8B%AB%E1%88%9D%20%E1%89%85%E1%8B%B3%E1%88%B4%20%E1%8C%88%E1%8D%85%20%E1%8D%B2%E1%8D%AA
የማርያም ቅዳሴ ገፅ ፲፪
፸፯ ፤ እንዲህም እናምናለን እንዲህም እንታመናለን የሃይማኖትም ጸሎት እንበል ። ፸፰ ፤ ጸሎተ ሃይማኖት (የሃይማኖት ጸሎት) በል ። ፸፱ ፤ ወደ ቀደመው ነገር እንመለስ ። ቅድስት ድንግልንም ለሁሉድንቅ የሚሆን የፅንሷን ነገር እንዲህ እያልን እንመርምራት ድንግል ሆይ እሳተ መለኮት በሆድሽ ባደረ ጊዜ ፊቱ እሳት ልብሱ እሳት ቀሚሱ እሳት ነው እንደምን አላቃጠለሽም ? ። ፹ ፤ ሰባት የእሳት ነበልባል መጋረጃ በሆድሽ ውስጥ ወዴት ተዘጋጀ ወዴትስ ተጋረደ ከጎንሽ በቀኝ ነውን ወይስ ከጎንሽ በግራ ነውን ትንሽ አካል ስትሆኚ ? ። ፹፩ ፤ የሚያንፀባርቅ ነደ እሳት የሚከበው ኪሩቤል የተሸከሙትን ዙፋን በሆድሽ ውስጥ በወዴት ተዘጋጀ ወዴትስ ተተከለ ታናሽ ሙሽራ ስትሆኚ ? ። ፹፪ ፤ ከአገልጋይነት ጋራ እናትነት እንደምን ያለ ነው ። ከስፋት ጋራ የሆድ መጥበብ እንደ ንብ ያለ ሩካቤ ከቃል ድምፅ የተገኘ ፅንስ ከድንግልና ጋር አንድ የሆነ ሐሊብ ። ፹፫ ፤ ይህንንም ባሰብኩ ጊዜ ኅሊናዬ የልጅሽን የባሕሩን ጥልቅነት ሊዋኝ ይወዳል የወዳጅሽ የመሠወሪያው ማዕበልም ያማታዋል ። ፹፬ ፤ ዳግመኛም ባሰብኩ ጊዜ ኅሊናዬ ተሠውሮ ወደላይ ወጥቶ የሕያው መሠወሪያ የሆነውን ሊገልጥ ይወዳል ። ከነደ እሳትነቱ የተነሣ ይፈራል ከዐየራት ከእርቧቸው እርቦ አይደርስም ። ፹፭ ፤ ይህንንም ባሰብኩ ጊዜ ኅሊናዬ በነፋስ ትከሻ ተጭኖ በምሥራቅና በምዕራብ በሰሜንና በደቡብ በዳርቻዎችም ሁሉ ሊበር ይወዳል ። የፍጡራንን አኗኗር ያይ ዘንድ የአብርሕትንም ጥልቅነታቸውን ይለካ ዘንድ የሰማይን ርዝመቱን ያውቅ ዘንድ በሁሉ ዘንድ በሁሉም ይዞራል ። አቅቶት ወደ ቀደመ አኗኗሩ ይመለሳል ። ፹፮ ፤ አሁንም ገናናነቱን እንመርምር ጥልቅነቱንም እንጠናቀቅ ። የገናናነቱንም መጠን ለማመስገን የነብያትና የሐዋርያት አንደበት የማይቻለው ነው ። ፹፯ ፤ የማይደፈር ግሩም ነው ። በኛ ዘንድ ግን ትሑት ነው ። የማይገኝ ልዑል ነው ። በኛ ዘንድ ግን አርአያ ግብርን ነሣ ። የማይዳሰስ እሳት ነው ። እኛ ግን አየነው ዳሰስነውም ከእርሱም ጋራ በላን ጠጣን ። አሁንም እንዲህ እያልን እናመስግነው ። ፹፰ ፤ ቅዱስ እግዚአብሔር እስከ መጨረሻው ። ፹፱ ፤ ድንግል ሆይ የሚበላውን ያፈራሽልን የሚጠጣውን ያስገኘሽልን ። ፺ ፤ ወዮ ካንቺ የተገኘ ኅብስት በማመን ከርሱ የሚቀበሉ ሕይወትንና ደኅንነት የሚሰጥ ነው ። ፺፩ ፤ ወዮ ካንቺ የተገኘ ኅብስት በማመን ከርሱ ለማይቀበሉ ሰዎች የማይላመጥ ጽኑ ነው ። ይኸውም ኃያል የሚሆን የአድማስ ድንጋይ ነው ። ←ወደ ገፅ ፲፩ ወደ ገፅ ፲፫→
18745
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%BC%E1%88%AA%20%E1%88%AC%E1%8B%AD%E1%8A%96%E1%88%8D%E1%8B%B5%E1%88%B5
ሼሪ ሬይኖልድስ
ሼሪ ሬይነልድዝ (ትውልድ 1967 እ.አ.አ.) ታዋቂ አሜሪካዊት ደራሲ ነች። በዋናነት እንግሊዝኛ: በተሰኘው ስራዋ ትታወቃለች። ‎የአሜሪካዊ ደራሲያን ዝርዝር የአሜሪካ ጸሓፊዎች
47061
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%A6%E1%88%8E%E1%8A%9B
ቦሎኛ
ቦሎኛ (ጣልያንኛ፦ ) የጣልያን ከተማና የኤሚሊያ-ሮማኛ ክፍላገር መቀመጫ ነው። የጣልያን ከተሞች
49771
https://am.wikipedia.org/wiki/1%20%E1%89%B1%E1%89%B5%E1%88%9E%E1%88%B5
1 ቱትሞስ
፩ ቱትሞስ ዓኸፐርካሬ (ግብጽኛ፦ /ጀሁቲመስ/) በጥንታዊ ግብጽ የግብጽ አዲስ መንግሥትና የ18ኛው ሥርወ መንግሥት ፈርዖን ሲሆን ምናልባት 1513-1501 ዓክልበ. የገዛ ነበረ። ቱትሞስ የቀዳሚው የ1 አመንሆተፕ አልጋ ወራሽ ተደርጎ ነበር፣ ዝምድናው ግን በእርግጡ አይታወቅም። የቱትሞስ እናት ስም ሰንሰነብ እንደ ነበር ይታወቃል። በቀዳሚው በአመንሆተፕ ዘመን ፱ኛው አመት የሥነ ፈለክ ሊቃውንት የውሻ ኮከብ (ሲሪዩስ) የተነሣበት ቀን ስለ ዘገቡ፣ የቱትሞስ ዘመን በ1513 ዓክልበ. ያህል እንደ ጀመረ ሊታወቅ ይቻላል። የጦር አለቆቹ አሕሞስ ወልደ አባና እና አሕሞስ ፐን-ነኽበት ሁለቱ በመቃብር ጽሑፎቻቸው ውስጥ በኩሽ መንግሥትና በ «ናሓሪን» (ምሥራቅ ሶርያ) ላይ በዓኸፐርካሬ ዘመን እንደ ዘመቱ ዘግበዋል። በናሓሪን አገር ግብጻውያን ሠረገሎች፣ ፈረሶችና ባርዮችን ማረኩ። የመርከብ ኃይል አለቃ አሕሞስ ወልደ አባና እንደ ገለጸው፣ ፈርዖኑ መጀመርያ በረጨኑ (ምዕራቡ ሶርያ) ደርሶ ከዚያ በናሓሪን ዘመተ። ወደ ደቡብ በከነዓን/እስራኤል የሚቃወሙት ሕዝብ ባይጠቀሱም፣ ግብጻውያን በመርከብ በሶርያ እንደ ደረሱ ይቻላል። በኋላም የ3 ቱትሞስ ጽላት እንዳለ፣ በኤፍራጥስ ወንዝ ላይ በ1 ቱትሞስ ድሮ ጽላት አጠገብ ሌላ ጽላት አቆመ። «ናሓሪን» ማለት ከኤፍራጥስ ማዶ ወይም አራም-ናሓራይን ሲሆን ከትንሽ በኋላ ይህ የአዲሱ ሚታኒ መንግሥት መጠሪያ ሆነ፤ ኗሪዎቹም ያንጊዜ ሑራውያን ተባሉ። እንዲሁም የውሃ ሰዓት ፈልሳፊውና የከዋክብት መርማሪው አመነምኸት በጻፈው መግለጫ የ«መተኒ» (ሚታኒ) ዘመቻ ሲጠቅስ፣ ማለቱ ይኸኛው የ1 ቱትሞስ እንደ ነበር ይታመናል። የሶርያ ዘመቻ በ፪ኛው ዓመት (1512 ዓክልበ. ገደማ)፣ የኩሽ ዘመቻ በ፩ኛውና ፫ኛው ዓመቶቹ (1513 እና 1511 ዓክልበ.) እንደ ተከሠቱ ይታመናል። በኩሽ ኖቢያ ጠረፉን ከ፪ኛው የአባይ ሙላት (ቡሄን አምባ) ወደ ደቡብ ከ፬ አባይ ሙላት ደቡብ እስካለው ድረስ አስፋፋው። የዘመኑም ፰ኛውና ፱ኛው ዓመቶች የሚጠቀሱ ቅርሶች ስለ ተገኙ፣ የማኔቶን መረጃ 12 ዓመት 9 ወር እንደ ቆየ ሆኖ ይህ እንደ ትክክል ያህል ተቀብሏል። ተከታዩ 2 ቱትሞስ ልጁ በንግሥቱ ሙትኖፍረት ነበር። በሌላ ንግሥቱ ንግሥት አሕሞስ ደግሞ ሴት ልጁን ሃትሸፕሱት ወለደ፤ እርሷም የ2 ቱትሞስ ንግሥትና ወደፊትም በራሷ መብት የግብጽ ንግሥት ሆነች። የአዲስ መንግሥት ፈርዖኖች
31960
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%9B%E1%88%AA
ማሪ
ማሪ የመስጴጦምያ ጥንታዊ ከተማ ነበር። ዛሬው ሥፍራው በአረብኛ ተል ሐሪሪ ተብሎ ብዙ ጽላቶች የተገኙበት ፍርስራሹ በዘመናዊው አገር ሶርያ ውስጥ በኤፍራጥስ ወንዝ ላይ ይገኛል። የማሪ ነገሥታት ከማሪ ጽላቶች እንዲሁም ከኤብላ ጽላቶች ከተገኘው በርካታ መረጃ የማሪ ነገሥታት ዘመኖች ሊታወቅ ይቻላል። መጀመርያ የሚታወቀው የማሪ ንጉሥ በኡር ንጉሥ መስ-አኔ-ፓዳ ዘመን (2345-2314 ዓክልበ. ግ.) የነገሠው ጋንሱድ ይመስላል። ጋንሱድ ከመስ-አኔ-ፓዳ ጋር በዚህ ዘመን ንግድ እንዳካሄደው ይታወቃል። ከዚያ በኋላ የላጋሽ ንጉሥ ኤአናቱም ግዛቱን እስከ ማሪ ድረስ አስፋፋ። በኤአናቱም መሞት (2195 ዓክልበ. ግ.) ማሪ እንደገና ነጻ መንግሥት ሆነ። ኢኩን-ሳማሽ 2195 ዓክልበ. ግ. ላምጊ-ማሪ (ኢሽኪ-ማሪ) ኢብሉል-ኢል 2127?-2115 ዓክልበ. ግድም - «የማሪና የአሹር ንጉሥ» ተባለ፤ ከርሱ በኋላ ግን አሦር ነጻ ሆነ። ኒዚ 2115-2114 ዓክልበ. ግድም ኤና-ዳጋን 2114-2112 ዓክልበ. ግድም - የኤብላ ንጉሥ ኢሻር-ዳሙ የሾመ አለቃ ነበረ። ኢኩን-ኢሻር 2112 ዓክልበ. ግድም ሒዳዓር 2112-2077 ዓክልበ. ግድም - ከ2107-2100 ዓክልበ. ግ. ደግሞ የሱመር (ኒፑር) ንጉሥ እንደ ሆነ ይመስላል። ኢሽቂ-ማሪ 2077-2068 ዓክልበ. ግድም የአካድ ንጉሥ ታላቁ ሳርጎን ማሪን ያጠፋው በኢሽቂ-ማሪ ፱ኛው ዓመት ይመስላል። ከዚያ በአካድ መንግሥት ዘመን አለቃው ኢዲዲሽ በማሪ ላይ ተሾመ። ከእርሱ በታች «ሻካናኩ» (ሻለቆቹ) የተባለው ኟሪ ወገን በማሪ ተነሣ። እነርሱም፦ ሱ-ዳጋን 2068-2063 ኢሽማህ-ዳጋን 2063-2018 ኑር-መር 2018-2013 ኢሽዱብ-ኤል 2013-2002 ኢሽኩን-አዱ 2002-1994 አፒል-ኪን 1994-1959 - ከሰነዶች ዘመኑ የኡቱ-ኸጛልና የኡር-ናሙ ዘመናት እንደ ጠቀለለ ይረጋገጣል። ኢዲን-ኢሉም 1959-1954 ኢሉም-ኢሻር 1954-1942 ቱራም-ዳጋን 1942-1922 ፑዙር-ኤሽታር 1922-1897 - የፑዙር-ኤሽታር ፩ኛው ዓመት የሹልጊ ፵፬ኛው ዓመት መሆኑን ይታወቃል። ሒትላል-ኤራ 1897-1890 ሐኑን-ዳጋን 1890-1882 ኢሲ-ዳጋን 1882-1876? ኢቱር-? 1876-1870 ? አመር-ኑኑ 1870- 1864 ? ቴር-ዳጋን 1864-1856 ? ዳጋን-? 1856-1850 ? ያጊት-ሊም ?-1723 ያኽዱን-ሊም 1720-1707 ሱሙ-ያማን 1707-1705 1 ሻምሺ-አዳድ (በአሦር መንግሥት) 1705-1694 ያስማህ-አዳድ ዝምሪ-ሊም 1687-1673 በ1673 ዓክልበ. ማሪ ለባቢሎን ንጉሥ ሃሙራቢ ወደቀ። የቀድሞ ከተሞች የመስጴጦምያ ታሪክ የሶርያ ከተሞች
13928
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%90%E1%88%9D%E1%88%8C%20%E1%8D%B3%E1%8D%AF
ሐምሌ ፳፯
ሐምሌ ፳፯ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፫፻፳፯ ኛው ዕለት ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በዘመነ ዮሐንስ ፴፱ ዕለታት ሲቀሩ፤ በዘመነ ማቴዎስ፤ ማርቆስ እና ሉቃስ ደግሞ ፴፰ ዕለታት ይቀራሉ። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በዚህ ዕለት መድሃኔ ዓለምን ታስባለች። ታሪካዊ ማስታወሻዎች ፲፱፻፶፪ ዓ/ም - ኒጄር ነጻነቷን ከፈረንሳይ ተቀዳጀች። ሃማኒ ዲዮሪ የአገሪቱ የመጀመሪያው ፕሬዚደንት ሆኑ። ፲፱፻፺፯ ዓ/ም የሞሪታንያው ፕሬዚደንት ማውያ ኡልድ ሲድ አህመድ ታያ ለሳውዲ አሬቢያው ንጉሥ ፋህድ ቀብር ከአገራቸው ወጥተው ሳሉ በወታደራዊ መፈንቅል ከሥልጣናቸው ወረዱ። ፲፰፻፺፭ ዓ/ም አምባ ገነኑ የቱኒዚያ ሪፑብሊክ መሥራችና የመጀመሪያው ፕሬዚደንት ሀቢብ ቡርጊባ በዛሬው ቀን ተወለዱ። ፲፱፻፲፭ ዓ/ም ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ሺኖዳ ሣልሳዊ የእስክንድርያ ኮፕቲክ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ በዚህ ዕለት ተወለዱ። ዕለተ ሞት ዋቢ ምንጮች
16756
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%A0%E1%88%B0%E1%8B%8D%20%E1%88%9D%E1%8B%B5%E1%88%AD%20%E1%88%8D%E1%8C%87%E1%8A%95%20%E1%89%B5%E1%8B%B5%E1%88%AD
በሰው ምድር ልጇን ትድር
በሰው ምድር ልጇን ትድር የአማርኛ ምሳሌ ነው። መደብ : ተረትና ምሳሌ
15482
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%9E%E1%89%B5%20%E1%89%A0%E1%8C%A5%E1%88%AD%20%E1%89%A0%E1%8A%90%E1%88%80%E1%88%B4%20%E1%88%98%E1%89%83%E1%89%A5%E1%88%AD
ሞት በጥር በነሀሴ መቃብር
ሞት በጥር በነሀሴ መቃብር የአማርኛ ምሳሌ ነው። መደብ : ተረትና ምሳሌ
21411
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8A%A0%E1%8B%AD%E1%8C%A6%E1%89%BD%20%E1%8A%A0%E1%8B%B5%E1%88%9B%20%E1%88%9D%E1%88%AD%E1%8C%AB%20%E1%8A%A5%E1%88%B5%E1%8A%AA%E1%8B%B0%E1%88%AD%E1%88%B5%20%E1%8A%90%E1%8B%8D
የአይጦች አድማ ምርጫ እስኪደርስ ነው
የአይጦች አድማ ምርጫ እስኪደርስ ነው የአማርኛ ምሳሌ ነው። የአይጦች አድማ ምርጫ እስኪደርስ ነው የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
44729
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%A6%E1%88%8E%E1%8A%9B%20%E1%8B%A8%E1%8A%A5%E1%8C%8D%E1%88%AD%20%E1%8A%B3%E1%88%B5%20%E1%8A%AD%E1%88%88%E1%89%A5%201909
ቦሎኛ የእግር ኳስ ክለብ 1909
ቦሎኛ የእግር ኳስ ክለብ 1909 በቦሎኛ፣ እጣልያ የሚገኝ እግር ኳስ ክለብ ነው። የጣልያን እግር ኳስ ክለቦች
14290
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%81%E1%88%88%E1%89%B0%E1%8A%9B%20%E1%8C%A5%E1%8D%8B%E1%89%B5%20%E1%89%86%E1%88%9E%20%E1%88%9B%E1%8A%95%E1%89%80%E1%88%8B%E1%8D%8B%E1%89%B5
ሁለተኛ ጥፋት ቆሞ ማንቀላፋት
ሁለተኛ ጥፋት ቆሞ ማንቀላፋት የአማርኛ ምሳሌ ነው። ሁለተኛ ጥፋት ቆሞ ማንቀላፋት የአማርኛ ምሳሌ ነው። መደብ : ተረትና ምሳሌ
42888
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%9B%E1%8A%92%E1%88%BD%E1%89%B1%E1%88%B9
ማኒሽቱሹ
ማኒሽቱሹ ከ2056 እስከ 2049 ዓክልበ. ግድም ድረስ (ኡልትራ አጭር አቆጣጠር) የአካድ ንጉሥ ነበረ። የታላቁ ሳርጎን ልጅ ሲሆን የወንድሙ ሪሙሽ ተከታይ ነበር። እናቱ ምናልባት ንግሥት ታሽሉልቱም ነበረች። የሱመር ነገሥታት ዝርዝር ቅጂዎች ለ7 ወይም 15 ዓመታት እንደ ገዛ ሲሉ፣ በሥነ ቅርስ ከዘመኑ በተገኙት ሰነዶች ምንም የዓመት ስም ገና አልተገኘም። በወንድሙ ሪሙሽ መሞት ማኒሽቱሹ ንጉሥ ሆነ። ዘመኑ በአንድ ጽላት እንዲህ ይተረካል፦ «ማኒሽቱሹ የዓለም ንጉሥ፣ አንሻንንና ሺሪሁምን (በአሁኑ ፋርስ) ሲያሸንፍ፣ የጦር መርከቦች የታችኛው ባሕር (የፋርስ ወሽመጥ) እንዲሻግሩ አደረገ። ባሕር ማዶ (በአሁኑ ኦማን?) የነበሩት ከተሞች 32 ሲሆኑ ተባብረው ለውግያ ተሠለፉበት፣ እርሱ ግን ድል አደረጋቸው። ከዚህ በላይ ከተማቸውን አሸንፎ ገዢዎቻቸውን መታቸው። ካስነሣቸው በኋላ አገራቸውን እስከ ማዕድን ቦታ ድረስ ዘረፈ። ከታችኛ ባሕር ማዶ ተራሮች፣ ጥቁር ድንጋያቸውን ቆፈረ፣ በጀልባዎቹ ላይ ጫናቸው፣ ወደ አካድ ወደቦች አመጣቸው፤ ሐውልትም አሠራ።» እንዲሁም «የማኒሽቱሹ ሐውልት» የሚሠራው ከጥቁር ድንጋይ ነው፤ ይህም ከኦማን ዘመቻ እንደ ተገኘ ይታስባል። እንደ ወንድሙ ሪሙሽ ዘመን ግን የማኒሽቱሹ ዘመን በአመጽ እንደ ተሞላ ይመስላል። ሪሙሽም በግድያ እንደ ሞተ፣ ማኒሽቱሹ ደግሞ በራሱ ሎሌዎች እጅ ተገደለ። ልጁ ናራም-ሲን ተከተለው። የአካድ ነገሥታት
48854
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%AD%E1%88%8A%E1%89%AD%E1%88%8B%E1%8A%95%E1%8B%B5
ክሊቭላንድ
ክሊቭላንድ (/ክሊቭልንድ/ በአሜሪካ፣ ኦሃዮ ስቴት ውስጥ የሚገኝ ከተማ ነው። በአሁኑ ወቅት ከ 388,072 በላይ ህዝብ ይኖርበታል። የአሜሪካ ከተሞች
13441
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%89%E1%88%8D%E1%89%A0%E1%89%B5
ጉልበት
ለሥነ አካሉ፣ ጉልበት (ሥነ አካል) ይዩ። በተፈጥሮ ህግጋት ጥናት፣ ጉልበት ማለት የአንድን ቁስ ፍጥነት ለመቀየር የሚደረግ ማንኛውም ተጽዕኖ ማለት ነው። በቀላሉ ሲተረጎም ጉልበት ማለት ስበት ወይም ግፊት ሲሆን አንድን ነገር አርፎ ከተቀመጠበት የሚያንቀሳቅስ፣ እየተንቀሳቀስም ካለ ፍጥነቱን የሚቀይር ነው። ጉልበት ቬክተር ስለሆነ መጠን እና አቅጣጫ አለው። የጉልበት መለኪያ መስፈርት ኒውተን () ነው። በሁለተኛው የእንቅስቃሴ ህግ መሰረት፣ የጉልበት ቀመር ይህን ይመስላል፦ ጉልበትን ይወክላል፣ ግዝፈትን ይወክላል ፣ ደግሞ ፍጥንጥነትን ይወክላል።
13784
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%98%E1%88%9E%E1%89%B5%E1%8B%8E%E1%89%B5%20%E1%8A%90%E1%8B%8D
መሞትዎት ነው
መሞትዎት ነው አባ ገብርሀና የተዎለዱትና አርጅተው የሞቱት በጎንደር ክ /ሀ , ፎገራ ወረዳ ናበጋ ጊዮርጊስ የሚባል ገጠር ነበር። ክርስቶስ ሰምራ እየተባለ የሚታወቀው አካባቢ ማለት ነው። እናም ሰው መቼም ኑሮ ኑሮ መሞት አይቀርምና እሳቸውም ነፍሳቸው ልትወጣ እየተንፈራገጡ ሳለ (ሊሞቱ ማለት ነው) አንድ ከጎናቸው ተቀመጦ ጣረ ሞታቸውን ሲከታተል የነበረ ሽማግሌ አለቃን ጠርቶ «በቃ መሞትዎት ነው?» ብሎ ሲጠይቃቼው፣ «የግሚት ልጅ ታድያ ቆዳ እያለፋሁ መሰለህ» ብለውት እርፍ አሉ ይባላል። የኢትዮጵያ ቀልዶች
23255
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%88%90%E1%89%A0%E1%88%BB%20%E1%89%B0%E1%88%A8%E1%89%B5%201899
የሐበሻ ተረት 1899
የሐበሻ ተረት በያዕቆብ ፋይትሎዊች የተደረሰ መጽሐፍ ሲሆን፣ በ1899 ዓ.ም. የአማርኛን ተረትና ምሳሌዎችና የፈረንሳይኛ ትርጉማቸውን በማብራራት የታተመ መጽሐፍ ነው። ሙሉው መጽሐፍ ከታች ቀርቧል። መደብ :ፈረንሳይኛ መደብ :19ኛ ክፍለ ዘመን አማርኛ ሥነ ጽሑፍ
22808
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%A5%E1%89%81%E1%88%AD%20%E1%88%93%E1%88%A8%E1%8C%8D
ጥቁር ሓረግ
ጥቁር ሓረግ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ ተክል ነው። የተክሉ ሳይንሳዊ ጸባይ በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር የተክሉ ጥቅም የመላው ተክል መረቅ በማርና ስኳር ለአባለዘር በሽቶች እንደ ተጠቀመ ተዘግቧል። የኢትዮጵያ እጽዋት
20675
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A8%E1%8A%90%E1%8C%88%E1%88%A9%20%E1%8C%BE%E1%88%9D%20%E1%8A%A5%E1%8B%B0%E1%88%A9
ከነገሩ ጾም እደሩ
ከነገሩ ጾም እደሩ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ከነገሩ ጾም እደሩ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
13037
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%93%E1%8B%AB
ጓያ
ጓያ የአትክልት አይነት ሲሆን ኢትዮጵያ ውስጥ የሚሰራ የምግብ አይነት ነው። የሚሰራውም ከጓያ ዘር የሚሰራ የንፍሮ አይነት ነው። በብዛት ከተመገቡት ግን ልምሻ ለሚባል በሽታ የሚያጋልጥ ነው። በህንድና በኢትዮጵያ ለብዙ ሰዎች የሰውነት ልምሻን አስከትሏል። በዘሮቹ ውስጥ ልምሻውን የሚፈጥረው ጥንተ ንጥር ሲሆን፣ በምዕራብ እስያ አገራት ብዙ የሌለውን ትውልድ ለማስገኘት የማራባት መርሀግብሮች እየተካሄዱ ነው። የኢትዮጵያ አበሳሰል
4057
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%A5%E1%8A%95%E1%89%B3%E1%8B%8A%20%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%8C%8D%E1%88%8A%E1%8B%9D%E1%8A%9B
ጥንታዊ እንግሊዝኛ
ጥንታዊ እንግሊዝኛ ( /ኧንግሊሽ/) በእንግሊዝ አገር ከ440 ዓ.ም. ገደማ እስከ 1100 ዓ.ም. ያሕል የተናገረ ቋንቋ ነበር። ዛሬ ጀርመንና ዴንማርክ ከተባሉት አገሮች ፈልሰው በእንግሊዝ በተስፈሩት ሕዝብ የተናገሩበት ሲሆን የዘመናዊ እንግሊዝኛ ቀድሞ አይነት ነው። ሆኖም በቃላትም ሆነ በስዋሰው ከዘመናዊ እንግሊዝኛ በጣም ይለያል። ቅርብ ዘመዶቹ ጥንታዊ ፍሪዝኛ እና ጥንታዊ ሴክስኛ ናቸው። ጥንታዊ እንግሊዝኛ በርካታ ተመሳሳይ ቀበሌኞች ነበሩት። በተለይ በስሜን እንግሊዝ የኖሩት የአንገሎች መነጋገርያ በደቡብ ከኖሩት ከሴክሶች ትንሽ ተለያየ። ከ800 ዓ.ም. ገደማ ጀምሮ ስሜኑ በቫይኪንጎች ስለተወረረ በንጉስ አልፍሬድ ጊዜ የሴክሶች ቀበሌኛ ይፋዊ ሁኔታ አገኘ። ቢሆንም የቫይኪንጎች ቋንቋ ኖርስኛ ከጥንታዊ እንግሊዝኛ ጋር ዝምድና ነበረውና ከኖርስኛ አያሌው ቃላት ወደ እንግሊዝኛ ገቡ። ለምሳሌ የእንግሊዝኛ ቃላት /ስካይ/ (ሰማይ) /ለግ/ (እግር) እና /ዘይ/ (እነሱ) የደረሱ ከኖርስኛ ነበር። በእንግሊዝ ኗሪዎች ቋንቋ (በጥንታዊ እንግሊዝኛ) እነዚህ ቃላት 'ሄዮቮን'፣ 'ሽያንካ' እና 'ሂዬ' ሆነው ነበር። የተማሩ ሰዎች (መምህራን ወይም ቄሶች) በብዛት የሮማይስጥ ዕውቀት ስለነበራቸው ደግሞ ከሮማይስጥ ተጽእኖ አንዳንድ ቃላት የዛኔ ወደ እንግሊዝኛ ገቡ። ንጉሥ አልፍሬድ እራሳቸው ብዙ መጻሕፍት ከሮማይስጥ አስተረጎሙ። ኖርማኖች እንግሊዝን በ1059 ከወረሩ ጀምሮ እንግሊዝኛ ከትምህርት ቤት ስለ ተከለከለ በየጥቂቱ ባሕርዩ እጅግ ተለወጠ። በጥንታዊ እንግሊዝኛ እያንዳንዱ ስም የተወሰነ ጾታ (ወንድ፣ ሴት ወይም ግዑዝ) ነበረው። ለምሳሌ /ሴዮ ሱነ/ (ፀሐይቱ) አንስታይ፣ /ሴ ሞና/ (ጨረቃው) ተባዕታይ፣ /ዛት ዋተር/ (ውኃው) ግዑዝ ነበር። ቋንቋው መጀመርያ ፉሶርክ በተባለው የሩን ፊደል ሲጻፍ ክርስትና ከተቀበለ በኋላ ግን በላቲን አልፋቤት ሊጻፍ ጀመረ። አንዳንድ ተጨማሪ ፈደላት እንዲህ ነበሩ: - ይህ ፊደል (ከአይርላንድኛ ገብቶ) እንደ 'ይ' ወይም 'ግ' ወይም 'ኅ' ሊጠቀም ይችል ነበር። - ይህ ፊደል ከላቲን ተቀይሮ እንደ 'ስ' ወይም 'ዝ' ሊጠቀም ይችል ነበር። - ይህ ከቀድሞው ፉሶርክ ተገኝቶ ደግሞ እንደ 'ስ' ወይም 'ዝ' ጠቀመ። ' የሚለው ፊደል ገና ስላልኖረ 'ው' ለመጻፍ በዚህ ፊደል (ከፉሶርክ ተገኝቶ) ነበር። በኋላ ዘመን ከ (ፕ) ጋር ስላለው ተመሳሳይነት ይህ ፊደል ጠፋ። ስለዚህ የዛሬ ሊቃውንት ጥንታዊ እንግሊዝኛ የሚጽፉት በዘመናዊው '' ነው። የጌታ ጸሎት (አባታችን ሆይ) ፋደር፡ ኡረ፡ ዙ፡ ዘ፡ ኤየርት፡ ኦን፡ ሄዮቮነም፣ ሲ፡ ዚን፡ ናማ፡ ይሃልጎድ። ቶ፡ በኩመ፡ ዚን፡ ሪቸ፣ ይዉርሰ፡ ዚን፡ ውላ, ኦን፡ ኤዮርሳን፡ ሷ፡ ሷ፡ ኦን፡ ሄዮቮነም። ኡርነ፡ ይደይኋምሊቻን፡ ህላፍ፡ ሲውለ፡ ኡስ፡ ቶደይ፣ አንድ፡ ፎርዪውፍ፡ ኡስ፡ ኡረ፡ ዪውልታስ, ሷ፡ ሷ፡ ዌ፡ ፎርዪውቫስ፡ ኡረም፡ ዪውልተንደም። አንድ፡ ነ፡ ይለይድ፡ ዙ፡ ኡስ፡ ኦን፡ ኮስትኑንገ, አክ፡ አሊውስ፡ ኡስ፡ ኦፍ፡ ኢውቨለ። ሶስሊቸ። ደግሞ ይዩ :የእንግሊዝኛ ቅድመ-ታሪካዊ አመጣጥ - ሷዴሽ ዝርዝር የውጭ መያያዣዎች
35717
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%9A%E1%8A%AA%20%E1%88%8C%E1%88%8B%E1%8A%95%E1%8B%B5
ሚኪ ሌላንድ
ጆርጅ ቶማስ ሚኪ ሌላንድ () አሜሪካዊ ፖለቲከኛ ነበሩ። የአሜሪካ ሰዎች
48705
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%AD%E1%89%80%E1%89%B5
ርቀት
ርቀት በነጥቦች ወይንም በነገሮች መካከል ያለ ክፍተት መጠንን መለኪያ ነው። በለት ትለት ንግግር እንዲሁም በሒሳብ እና በየተፈጥሮ ህግጋት ጥናት ውስጥ ተጠቃሚነት አለው። ርዝመታዊ ርቀት እና አቀማመጣዊ ርቀት የርቀት ሐሳብ ሁለት ዓይነት ስሜት አለው። በምሳሌ ለማየት፦ ሰለሞን ጠዋት ከቤቱ ተነስቶ 3 ኪሎ ሜትር ወደ ሥራ ቦታው ቢጓዝ እና ከሰዓት በኋላ ወደ ቤቱ ቢመለስ ፣ የተጓዘው ርቀት ስንት ነው? አንዱ መልስ፣ ሦስት ወደ ፊት፣ ሦስት ወደ ኋላ፤ በአጠቃላይ ስድስት ኪሎ ሜትር ነው። ይህ ዓይነት የርቀት ትርጓሜ «ርዝመታዊ ርቀት» ሲባል፣ ለዕለት ተለት ንግግር ጠቃሚ ቢሆንም በሥነ እንቅስቃሴ ጥናት ውስጥ ተጠቃሚነት አያገኝም። ሌላኛው ትርጓሜ፣ «አቀማመጥዊ ርቀት» ሲባል፣ የሰለሞንን አቀማመጥ በመመርመር መልስ ይሰጣል። ሰለሞን ጠዋት በነበረበት ነጥብ ተመልሶ ስለተገኘ፣ የተጓዘው ርቀት ዜሮ ነው። ማለት አቀማመጡ አልተለወጠም። አቀማመጣዊ ርቀት «አቀማመጣዊ ርቀት» በሁለት ነጥቦች መካከል ያለውን ክፍተት በቀጥታ መስመር ይለካል። ለዚህ ምክንያቱ፣ በሁለት ነጥቦች መካከል ያለው ክፍተት በተፈለገ መንገድ ከተለካ፣ ርቀቱ አስተማማኝ መሆኑ ያቆማል። ለምሳሌ፣ ከአዲስ አበባ እስከ ካርቱም 991 ኪሎ ሜትር ነው ቢባል፣ ይህ እርቀት በኬኒያ ተደርጎ ይለካ፣ ወይንም በግብጽ ወይንም በቀጥታ ለይቶ ለማዎቅ ስለማይቻል ዋጋ የለሽ ይሆናል ማለት ነው። የቀጥተኛ ርቀት ምሳሌ ከጎን ባለው ስዕል ፣ ሰለሞን ከቤቱ (ማለት በቀኝ በኩል ካለው ሾጣጣ ጫፍ) ተነስቶ ወደ ግራ፣ በቀጥታ መስመር 4 ኪሎ ሜትር ቢጓዝ፤ ከዚያ ትንሽ ካረፈ በኋላ ወደ ላይ 3 ኪሎ ሜትር ተጉዞ ከኳስ ሜዳው ቢደርስ፣ ከቤቱ እስከ ኳስ ሜዳው ያልው ርቀት ስንት ነው? ይሄ ጥያቄ ሊያምታታ ይችላል፣ በተለይ የርቀት ትርጉም ጥርት ባለ መልኩ ካልተሰጠና እንደተፈለገ ከተተርጎም ብዙ አይነት መልስ ሊገኝ ይችላል። ለምሳሌ 3+4 =7 ኪሎ ሜትር ሊባል ይችላል። ይሁንና፣ በሳይንስ ዘንድ የሚሰራበት ትርጓሜ ፣ ከላይ እንደተገለጸው፣ «አቀማመጣዊ ርቀት» ነው። የሚለካውም ከቤቱ እስከ ኳስ ሜዳው የተዘረጋውን ቀጥተኛ መስመር በመያዝ ነው። ከስዕሉ መቁጠር እንደሚቻል፣ ርቀቱ 5ኪሎ ሜትር ሆኖ ይገኛል። አለባብሰው ቢያርሱ ባረም ይመለሱ እንዲባል፣ የቃላት ትርጉም ጥርት ብሎ ባልተተርጎመበት ሁኔታ «አስተማማኝ ዕውቀትን» ለመመስረት አይቻልም።፡ ስለሆነም የተፈጥሮ ህግጋጋት ጥናት ፣ የነጥቦችን አቀማመጥ በትክክል ለይቶ ለመረዳት እንዲቻል፣ ርቀትን በቀጥታ መስመር ይተረጉማል። ይሁንና ይህም የራሱ ችግር አለበት ምክንያቱም አበበ ከሰለሞን 5 ሜትር ርቆ ይገኛል ቢባል፣ በአምስት ሜትር ርቀት ከኋላው ይሁን፣ ከግራው ይሁን፣ ከፊቱ፣ ወዘተ.... ስለማይለይ የራሱ ድክመት አለው። ሥለሆነም የአንድን ነጥብ አንጻራዊ አቀማመጥ በትክክል ለመውቀክ፣ ርቀት እና አቅጣጫ ያስፈልጋሉ። ርቀት እና አቅጣጫ ያለው አንድ መጠን ፣ ምዕራፍ ይሰኛል፤ ለሳይንስ ጥናት ከፍተኛ ፋይዳ ያለው ጽንሰ ሐሳብ ነው። ርቀት እንደ መለኪያ በሁለት ነጥቦች ወይም ቦታዎች መካከል ያለ ቀጥተኛ መንገድ ክፍተት በብዙ መንገድ ሊለካ ይችላል። ለምሳሌ የገጠር ሰዎች እንደሚለኩ፣ የሁለት ስፍራዎች ክፍተት በጊዜ ሊለካ ይችላል። ምንም እንኳ እንደዚህ አይነት አለካክ የብርሃን ፍጥነትን በመጠቀም በከፍተኛ ጥናቶች ቢካሄድም፣ ባብዛኛው ሳይንስ ግን ጥቅም ላይ አይውልም። በምሳሌ ለማየት፣ «ከደሴ እስከ ወልደያ ሁለት ቀን ነው» ሊባል ይችላል። ይሁንና ርቀትን በጊዜ መለካት አስተማማኝ አይሆንም፣ ምክንያቱም አንድ ሰው በእግሩ ሁለት ቀን የሚውስድበትን ርቀት ሌላው በፈረስ በግማሽ ቀን ሊሄደው ይችላል። አንዱ ፈጣን ሌላው ዘገምተኛ ከሆነ፣ አንዱ ርቀት ብዙ ልኬት ሊኖረው ነው ማለት ነው። በሂደት ሰዎች አስተማማኝ ሆነው ያገኙት መለኪያ ውድር ሲሆን፣ ይሄውም አንድ ቋሚ ነገርን ወስዶ፣ ርቀቶችን ከዚህ ቋሚ ነገር ዝመት ጋር በማዎዳደር በመለካት ነው። ለምሳሌ፣ አንድ ብጣሽ ብረት በስምምነት 1ሜትር ነው ከተባለ በኋላ፣ ማንኛውንም ርቀት ከዚህ ብጣሽ አንጻር በማዎዳደር አስተማማኝ ርቀት ሊለካ ይቻላል ምክንያቱም ውድሩ ምንጊዜም ቋሚ ስለሆነ። ለምሳሌ፣ ከደሴ ውልደያ ያለው ርቀት የዚህ ብጣሽ ብረት 120ሺህ ጊዜ እጥፍ ስለሆነ፣ በከተሞቹ መካከል ያለው ርቀት መቶ ሃያ ሺህ ሜትር ነው ይባላል። ርቀት በሁለት ነጥቦች ያለን ክፍተት በቀጥታ መስመር ይለካል። አለካኩም ይህን ክፍተት ካንድ ቋሚ ክፍተት ጋር በማዎዳደር ነው።
45226
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A3%E1%8B%9E
ኣዞ
ሳይወድሙ ከቀሩት ሕያው ገበሎ አስተኔዎች መካከል አዞዎች ይገኙበታል። እኒህ አዞዎችም በጥቂት ዝርያዎች ብቻ የሚወከሉ ናቸው። በዓለም ላይ 23 የሚሆኑ ዝርያዎች አሏቸው። አዞዎች ረዘም ብሎ ጠንካራ የሆነ የራስ ቅል አላቸው። በዛ ያሉ ጠንካራ ጥርስ አፋቸው ውስጥ ተደርድረው ይታያሉ። ውኃና ምግብ በአፋቸው በያዙበት ጊዜ እንኳን መተንፈስ የሚያስችላቸው ተፈጥሮ አላቸው። አዞዎች እንቁላል ጣዮች ናቸው። ከ20 እስከ 50 እንቁላሎች ብስባሽ ቅጠላ ቅጠሎች ውስጥ ጥለው እናቶቻቸው ይጠብቋቸዋል። ይህም እንቁላሉ ሊፈለፈል ሲቃረብ ከእንቁላሉ ውስጥ የሚሰሙት ድምፅ እንቁላሉን ሰብረው ጫጩቶቹ እንዲወጡ ለማድረግ ያስችላቸዋል። እንደ ኤሊዎችና አንዳንድ እንሽላሊቶች ሁሉ እንቁላሎቹ የተጣሉበት ሁኔታ (ጎጆ) የሙቀት መጠን የሚፈለፈሉትን ጫጩቶች ጾታ ይወስናል። ሆኖም ከኤሊዎች በተቃራኒ የእንቁላሉ ጎጆ የሙቀት መጠን መቀነስ ሴቶችን፣ ከፍተኛ የሙቀት መጠን ደግሞ ወንዶችን እንዲፈለፈሉ ያደርጋል። አዞዎች ከኢሊጌተሮች በቀላሉ ይለያሉ። የአዞ ጭንቅላት ከዓይኑ አካባቢ ጀምሮ ወደ አፍንጫው ሲወርድ እየጠበበ ይሄዳል። መንጋጋው በሚዘጋበትም ጊዜ ታችኛው መንጋጋ ውስጥ የሚገኘው ትልቅ ጥርስ ወደ ውጭ ይወጣል። የአሊጌተር ጭንቅላት ግን ከዓይኑ ጀምረን ወደ አፍንጫውም ስንሄድ እኩል ስፋት ያለው ነው። ታችኛው መንጋጋ ውስጥ የሚገኘው ጥርስም ገጦ አይወጣም። በዓለም ላይ ሁለት ዓይነት አሊጌተሮች ይገኛሉ። አንደኛው በደቡብ ምሥራቅ አሜሪካ ሌላኛው በቻይና ሲገኝ፤ አዞዎች ግን በሁሉም የዓለም ክፍል ይገኛሉ። ሁሉም አዞቻች አምፊቢየስ ይባላሉ። ምክንያቱም ታዳጊዎቹም ትልልቆቹም ከፊሉን ጊዜያቸውን ውኃ ውስጥ ከፊሉን መት ላይ ስለሚያሳልፉት ነው። በአንፃራዊ ሁኔታ መሬት ላይ ያላቸው እንቅስቃሴ እዚህ ግባ የማይባል ነው። አንዳንድ ጊዜ ሁኔታዎች ሲያስገድዱ ግን አካላቸውን ከፍ በማድረግ አጭርና ወፍራም በሆነ እግራቸው ለአጭር ርቀት በራማያስገርም ፍጥነት ይሮጣሉ። ባሕር ዳርርቻ ላይ ፀሐይ እየሞቀ ያለን አዞ ለመቅረብ በጥንቃቄ መሆን አለበት። ምክንያቱም ብዙዎቹ ሰውን እንዳዩ ወዲያው ወደ ውኃው ዘለው ይገባሉ። አንዳንድ የተራቡ ካሉ ግን በቀጥታ ወደሚጠጋቸው ሰው በመቅረብ ጥቃት ያደርሳሉ። ረጅምና ጠንካራ ጭራቸው እንደ መሣሪያ በማገልገል ሰውንም ሆነ ሌላ እንስሳ ፊቱ ላይ መትቶ በመጣል ለጥርሳቸው ያቀርብላቸዋል። በውኃ ውስጥም ባላቸው ፈጣን እንቅስቃሴ ከእነሱ ለማምለጥ ከባድ ይሆናል። ለረጅም ጊዜ ከውኃ ሥር ሆነው መቆየት ቢችሉም እንደሌሎቹ ገበሎ አስተኔዎች በሳምባ የሚተነፍሱ ናቸው። ስለዚህም አፍንጫቸውን ከውኃው በላይ በማውጣት አየር ይስባሉ። አፍንጫቸው ከላይ ስለሚገኝ ጫፉን ብቻ በማውጣት በቀላሉ አየር ሊስቡ ይችላሉ። ብዙዎቹ አዞዎች ከውኃ ዳርቻ አካባቢ ዋሻ ይሠራሉ። የዋሻው መግቢያ ከውኃው ሥር ሊሆን ቢችልም ብዙው ክፍል ግን ከውኃው በላይ ነው። ዋሻውን ለማረፍና ደኅንነቱን ለመጠበቅ ሲገለገልበት እንዳንዴም አዞው የገደለውን እንስሳ (ሰውን ጭምር) ተሸክሞ ይዞ መጥቶ ተረጋግቶ (ተዝናንቶ) የሚመገብበት ሆኖ ይገኛል። ሁሉም አዞዎች እንቁላል ይጥላሉ። እንደሌሎቹ ገበሎ አስተኔዎችም እንቁላሎቹን መሬት ውስጥ ይቀብራሉ። ሴቶቹ አዞዎች በሚሠሯቸው ጎጆዎች ይለያያሉ። አንዳንዶቹ አሸዋ ውስጥ ቀዳዳ በመቆፈር እንቁላሉን ይቀብሩትና ይሸፍኑታል። ሌሎቹ እንደ አሊጌተር ዓይነቶቹ ብዛት ያለው የበሰበሰ ቅጠላ ቅጠፀል በመሰብሰብ እዛ መሃል እንቁላሉን ይጥሉታል። ብዛት ያላቸው ደርዘን እንቁላሎች (እያንዳንዱ በመጠን ከዶሮ የበለጠ) በአንድ ቁጭታ ሊጥሉ ይችላሉ። ሲፈለፈሉ ታዳጊዎቹ አዞዎች ከ22-25 ሳንቲ ሜትር ቁመት ይኖራቸዋ”ል። አዞዎች ጥርሳቸውን በተደጋጋሚ ይተካሉ። የሚተካው (ያረጀው) ጥርስ ሥር ያለው አዲስ ጥርስ ሲሆን፤ አዲሱ ተኪ ጥርስ አድጎ ትልቅ ካልሆነ በስተቀር አሮጌው ቶሎ ብሎ ወልቆ አይወድቅም። -ማንይንገረው ሸንቁጥ ‹‹ባለአከርካሪዎች›› ሪፖርተር፤ 'ኪንና ባህል' - "አዞዎች" (እሑድ ኅዳር ፲፬ ቀን ፳፻፯ ዓ/ም) ተሳቢ እንስሳ የአዞ አይን 360 ዲግሪ ማየት ይችላል። እንዲሁም ሰው 180 ዲግሪ ዘውሮ ማየት ይችላል።
22082
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%B5%E1%88%80%20%E1%89%A0%E1%8C%89%E1%88%8D%E1%89%A0%E1%89%B1%20%E1%89%A3%E1%88%88%E1%8C%B8%E1%8C%8B%20%E1%89%A0%E1%88%80%20%E1%89%A5%E1%89%B1
ድሀ በጉልበቱ ባለጸጋ በሀ ብቱ
ድሀ በጉልበቱ ባለጸጋ በሀ ብቱ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ድሀ በጉልበቱ ባለጸጋ በሀ ብቱ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
43157
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%9B%E1%8A%A8%E1%8B%B6%E1%8A%95
ማከዶን
ማከዶን (ግሪክኛ፦ ) ወይም ማከድኖስ (ግሪክ፦ ) በጥንታዊ ግሪክ አፈ ታሪክ የመቄዶን አገር መሥራች። ይህ አገር ቀድሞ ኤማጥያ ይባል ነበር። ጸሐፊው ዲዮዶሮስ ሲኩሉስ እንደሚለን፣ ማከዶንና አኑቢስ የኦሲሪስ አፒስ ልጆች ነበሩ፤ ከኦሲሪስ ጋር ወደ አገሮች ሁሉ፣ በአፍሪቃ እስያና አውሮፓ ይጓዙ ነበር። አኑቢስ የውሻ ቆዳ እንደ ካባ ይለብስ ነበር፤ ማከዶንም የተኲላ ፍርምባ ለበሰ። በኋላ ኦሲሪስ ልጁን ማከዶን በመቄዶን አገር ላይ እንደ ንጉሥ ለቀቀው። በሌሎች ምንጮች ማከዶን ወይም ማከድኖስ ከዚውስና ጡያ (የዲውካልዮን ሤት ልጅ) ተወለደ። በልዩ ልዩ ተቃራኒ ምንጮች ደግሞ የማከዶን አባት አዮሉስ፣ ሉካዎን፣ ወይም አያኮስ ይባላል። የግሪክ አፈታሪክ
19557
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%90%E1%8C%88%E1%88%AD%20%E1%89%A0%E1%8B%8B%E1%8A%93%E1%8B%8D%20%E1%8A%95%E1%89%A5%20%E1%89%A0%E1%8A%A0%E1%8B%8D%E1%88%AB%E1%8B%8D
ነገር በዋናው ንብ በአውራው
ነገር በዋናው ንብ በአውራው የአማርኛ ምሳሌ ነው። መደብ : ተረትና ምሳሌ
23031
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%98%E1%8C%BD%E1%88%90%E1%8D%88%20%E1%89%B3%E1%88%AA%E1%8A%AD%20%E1%8B%98%E1%88%80%E1%8C%88%E1%88%A8%20%E1%8C%88%E1%88%9E
መጽሐፈ ታሪክ ዘሀገረ ገሞ
መጽሐፈ ታሪክ ዘሀገረ ገሞ ስለጥንታዊው የጋሞ ክርስቲያን ማህበረሰብ መቋቋም የሚያትት ጥንታዊ የአማርኛ ጽሑፍ ነው። የሥነ ጽሑፉ ዋና ትኩረት የሚያጠነጥነው፣ በተለይ፣ እንዴት የብርብር ማርያም ቤተክርስቲያን በጋሞ አገር በአጼ ልብነ ድንግል እንደተቋቋመ በመግለጽ ነው። የመጽሐፉ ገጾች በአማርኛና በፈረንሳይኛ ከታች ቀርቧል፦ ጋሞ ጎፋ አማርኛ መጻሕፍት በርበር ማርያም
47680
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B3%E1%8A%95%E1%89%B3%20%E1%8D%8C%E1%8D%A3%20%E1%8A%92%E1%8B%8D%20%E1%88%9C%E1%8A%AD%E1%88%B2%E1%8A%AE
ሳንታ ፌ፣ ኒው ሜክሲኮ
ሳንታ ፌ (እንግሊዝኛ፦ ) የኒው ሜክሲኮ አሜሪካ ከተማ ነው። በ1602 ዓ.ም. አካባቢ በስፓኒሾች ተመሠረተ። የአሜሪካ ከተሞች
15529
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B0%E1%8A%94%E1%8A%95%20%E1%89%A0%E1%8B%98%E1%88%AB%E1%8B%98%E1%88%AD%20%E1%88%83%E1%88%9D%E1%88%8C%E1%8A%95%20%E1%89%A0%E1%8C%8E%E1%88%98%E1%8A%95%20%E1%8B%98%E1%88%AD
ሰኔን በዘራዘር ሃምሌን በጎመን ዘር
ሰኔን በዘራዘር ሃምሌን በጎመን ዘር የአማርኛ ምሳሌ ነው። መደብ : ተረትና ምሳሌ
16757
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%A0%E1%88%B0%E1%8B%8D%20%E1%89%81%E1%88%B5%E1%88%8D%20%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%8C%A8%E1%89%B5%20%E1%88%B5%E1%8B%B0%E1%8B%B5%E1%89%A0%E1%89%B5
በሰው ቁስል እንጨት ስደድበት
በሰው ቁስል እንጨት ስደድበት የአማርኛ ምሳሌ ነው። ከበደል ላይ ግፍ ሲጨመር፣ ያንን ጉዳይ መግለጫ መደብ : ተረትና ምሳሌ
16544
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%80%E1%8A%95%20%E1%88%B2%E1%8C%A5%E1%88%88%E1%8B%8D%20%E1%88%81%E1%88%89%20%E1%8B%AD%E1%8C%A0%E1%88%8B%E1%8B%8D
ቀን ሲጥለው ሁሉ ይጠላው
ቀን ሲጥለው ሁሉ ይጠላው የአማርኛ ምሳሌ ነው። መደብ : ተረትና ምሳሌ
48818
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%A8%E1%88%B5%E1%89%B6%E1%8D%8D-%E1%89%A0-%E1%8B%B6%E1%8A%95
ረስቶፍ-በ-ዶን
ረስቶፍ-በ-ዶን (ሩስኛ፦ ́ /ረስቶፍ-ና-ደኑ/) የሩስያ ከተማ ነው። ስሙ ከስሜናዊው ከተማ ረስቶፍ ለመለየትና በዶን ወንዝ ላይ ስለሚቀመጥ ነው። የሩስያ ከተሞች
20331
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%8A%B3%E1%8A%95%20%E1%88%8A%E1%8B%AB%E1%89%A0%E1%88%89%E1%8A%9D%20%E1%8C%88%E1%88%AD%E1%8D%88%E1%8B%8D%20%E1%88%B0%E1%8B%B0%E1%8B%B1%E1%8A%9D
እንኳን ሊያበሉኝ ገርፈው ሰደዱኝ
እንኳን ሊያበሉኝ ገርፈው ሰደዱኝ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ
48903
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B0%E1%89%A5%E1%8A%A0%E1%88%B5%E1%89%B0%E1%8A%94
ሰብአስተኔ
ሰብ አስተኔ በጡት አጥቢ መደብ ውስጥ ያለ ክፍለመደብ ነው። በሥነ ሕይወት ጥናት ይህ ክፍለመደብ ሌሙር፣ ዝንጀሮች፣ ጦጣዎችና የሰው ልጅም ይጠቅልላል። ሌሙር፣ ጋላጎ፣ ፖቶ ወዘተ. - (አፍሪካና ማዳጋስካር) ታርሲየር - (ደቡብ-ምስራቅ እስያ) የምዕራብ ክፍለአለም ዝንጀሮች - (አሜሪካዎች) የምሥራቅ ክፍለአለም ዝንጀሮች - (አፍሪካና እስያ)፤ አንኮ፣ ጭላዳ፣ ጨኖ፣ ጉሬዛ ጦጣ - ጊቦን (እስያ) ዘረሰብ፦ ኦራንጉታን፣ ገመሬ (ጎሪላ)፣ ቺምፓንዚ (አፍሪካ) የሰው ልጅ (አለም አቀፍ) በሥነ ባህርይ ረገድ በኩል፣ ከፍጡሮች ሁሉ ቺምፓንዚ የተባለው ጦጣ በሁለት ዝርዮች (ሐለስትዮ እና ሐለስት) ተመድቦ ሲሆን ለሰው ልጅ ቅርብ ዝምድና ያለው ይቆጠራል። ቺምፓንዚ ግን 24 ሐብለ በራሂዎች እያለው፣ የሰው ልጅ 23 ሐብለ በራሂዎች እና ከማናቸውም እንስሳ ይልቅ እጅግ ሃይለኛ አዕምሮ አለው። ደግሞ ይዩ ዝግመተ ለውጥ ባለሙያ ንድፍ አጥቢ እንስሳት
21869
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%AB%E1%8C%A3%E1%8C%A3%E1%88%98%20%E1%8B%A8%E1%89%86%E1%88%A8%E1%8C%A0%E1%88%98
ያጣጣመ የቆረጠመ
ያጣጣመ የቆረጠመ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያጣጣመ የቆረጠመ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
49950
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%B5%E1%88%AE%E1%8B%AB
ትሮያ
'ትሮያ (ግሪክኛ፦ ፣ ወይም ፣ /ኢሊዮን/ኢሊዮስ/፤ ኬጥኛ፦ ትሩዊሻ፣ ዊሉሻ) በጥንታዊ አናቶሊያ አሁንም ቱርክ አገር የነበረ ከተማና ፍርስራሽ ነው። በተለይ ከሆሜር «ኢሊያዳ»ና ከሌሎች ግጥሞችና ታሪኮች ይታወቃል። ዝነኛው የትሮያ ጦርነት ከግሪኮችና ትሮያኖች መካከል ምናልባት በ1192 ዓክልበ. አካባቢ እንደ ተከሠተ ይታስባል። አሁን ለሥነ ቅርስ ይታወቃል። ሥነ ቅርስ ታሪካዊ አናቶሊያ የቀድሞ ከተሞች
45016
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A9%E1%88%AA%20%E1%8C%8B%E1%8C%8B%E1%88%AA%E1%8A%95
ዩሪ ጋጋሪን
ዩሪ ጋጋሪን (ሩስኛ፦ ) (1926 - 1961 ዓም) የሩስያ (የሶቭየት ኅብረት) ጠፈረኛ ነበር። የጠፈር ጉዞ የሩስያ ሰዎች
14824
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%88%E1%88%9D%E1%8A%95%20%E1%8B%AB%E1%88%88%E1%8B%8D%20%E1%88%B5%E1%88%8D%E1%89%BB%E1%8B%8D%E1%8A%95%20%E1%8C%AB%E1%8A%95%20%E1%8B%AB%E1%88%88%E1%8B%8D%20%E1%8A%AE%E1%88%AD%E1%89%BB%E1%8B%8D%E1%8A%95
ለምን ያለው ስልቻውን ጫን ያለው ኮርቻውን
ለምን ያለው ስልቻውን ጫን ያለው ኮርቻውን የአማርኛ ምሳሌ ነው። መደብ : ተረትና ምሳሌ
4053
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%AB%E1%88%B5%20%E1%8B%B3%E1%88%B8%E1%8A%95
ራስ ዳሸን
ራስ ደጀን (በሌላ አጠራር ራስ ዳሽን) የኢትዮጵያ አንጋፋው ተራራና ከአፍሪካ በከፍታ 4ኛው ተራራ ነው። ዋቢ ምንጮችና ማመሳከሪያዎች የኢትዮጵያ ተራሮች
31296
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A4%E1%8A%93%20%E1%8B%B4%E1%88%AD%E1%8C%8D
ኤና ዴርግ
ኤና ዴርግ በአይርላንድ አፈ ታሪክ ዘንድ ከ633 እስከ 621 ዓክልበ. ግድም ድረስ የአየርላንድ ከፍተኛ ነጉሥ ነበር። መልኩ ቀይ ወይም ደመግቡ ስለ ሆነ፣ «ዴርግ» (ቀይ) ተባለ። የዱዊ ፊን ልጅ ነበር፣ ቂም በማብቀል የአባቱን ገዳይ ሙይረዳኽ ቦልግራኽ ከገደለ በኋላ፣ በከፍተኛ ንጉሥነት ተከተለው። በዘመኑ ለመጀመርያው ጊዜ በአይርላንድ መሐለቅ እንደ ተሠራ ተጽፏል። የአይርላንድ ታሪኮች እንዳሉት የኤና ዘመን ለ12 ዓመታት ቆየ፤ ከዚያ ከሥራዊቱ ጋር በስሊየቭ ሚሽ ተራሮች ከተስቦ አረፈ። ልጁም ሉጋይድ ያርዶን በዙፋኑ ተከተለው። የላውድ አቆጣጠሮች (1014 ዓም ተቀነባብሮ) እና የድሮ አቆጣጠር በመከተል፣ የኤና ዘመን ከ633 እስከ 621 ዓክልበ. ድረስ ይሆናል። (በኋላ የታዩት ታሪኮች ግን ከዚያ በፊት ያደርጉታል።) የአየርላንድ አፈታሪካዊ ነገሥታት
18807
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%83%E1%88%AA%20%E1%89%B5%E1%88%A9%E1%88%9B%E1%8A%95
ሃሪ ትሩማን
ሃሪ ትሩመን (እንግሊዝኛ: ) የአሜሪካ ሠላሳ ሦስተኛ ፕሬዝዳንት ነበሩ። ፕረዝዳንቱ ሥልጣን ላይ የወጡት እ.አ.አ. በ1945 ሲሆን በስልጣን ዘመናቸው ምክትል ፕሬዝዳንት ሁነው የተሾሙት አልበን ባርክሊ ናቸው። ፕሬዝዳንቱ የዴሞክራቲክ ፓርቲ አባል የነበሩ ሲሆን ከሥልጣን የወረዱት እ.አ.አ. በ1953 ነበር። የአሜሪካ ፕሬዚዳንት የአሜሪካ ፕሬዝዳንቶች ዝርዝር የአሜሪካ መሪዎች
20362
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%8B%B0%20%E1%8A%A0%E1%8B%AD%E1%8A%95%20%E1%8D%88%E1%88%AA%20%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%8B%B0%20%E1%8A%A5%E1%8C%8D%E1%88%AD%20%E1%8B%B0%E1%8D%8B%E1%88%AD%20%E1%8B%A8%E1%88%88%E1%88%9D
እንደ አይን ፈሪ እንደ እግር ደፋር የለም
እንደ አይን ፈሪ እንደ እግር ደፋር የለም የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ
49958
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%B3%E1%89%AA%E1%8B%B5%20%E1%8C%8A%E1%89%B3
ዳቪድ ጊታ
ፒየር ዴቭድ ጊታ (ተወለደ ትቅምት ፳፰፣ ፲፱፻፷) ነው የፈረንሳይ ትልቅ ተጽእኖ የፈጠረ አለምአቀፍ የኢዲኤም ሙዚቀኛ። የመጀመሪያ አልበሙ ጀስት ኧ ልትል ሞር ሎቭ በ፲፱፻፺፬ ተለቀቀ። ዴቭድ ጊታ ተመርጧል ቁጥር አንድ ዲጄ በ፳፻፫፣ በ፳፻፲፪፣ እና በ፳፻፲፫። ሽጧል ከ፱ ሚልየን በላይ አልበሞችን እና ከ፴ ሚልየን በላይ ነጠላዎችን በአለም። ዴቭድ ጊታ ተወለደ አደገም ፓሪስ፣ የመጀመሪያ አልበሙን ለቀቀ በ፲፱፻፺፬፤ ጊታ ብላስተር እና ፖፕ ላይፍ ተከተሉ በ፲፱፻፮ እና በ፲፱፻፺፱፤ ከአለምአቀፍ ስኬትጋ ያስተዋወቀው ዋን ሎቭ አልበም በ፳፻፩ ተለቀቀ አካተተም ነጠላዎቹን "ወን ሎቭ ቴክስ ኦውቨር"፣ "ጌቲን' ኦውቨር ዩ"፣ "ሰክሲ ብች"፣ እና "ሚሞሪስ"፣ የመጀመሪያዎቹ ሶስቶቹ የደረሱ አንደኝነት ላይ ከዩናይትድ ኪንግደም የሙዚቃ ደረጃ ሰንጠረዥ። ተከታዩ አልበም ነትን በት ዘ ቢት ቀጠለው ይህንኑ ስኬት አምርቶ ነጠላዎቹን "ዌር ዘም ገርልስ አት"፣ "ልትል ባድ ገርል"፣ "ውዝአውት ዩ"፣ "ታይቴንየም"፣ እና ተርን ሚ ኦን"። በ፳፻፲ ሰባተኛ አልበሙ 7 አካተተ ድምጻዊያንን—ጄ ባልቭን፣ ኒኪ ምናዥ፣ ጄይስን ደሩሎ፣ ሲያ፣ ጂ-ኢዚ እና ሌሎችን። 7 ፲፪ ሙዚቃችን ሊያካትት ችሏል በዴቭድ ጊታ ሌላ ስም ጃክ ባክ። የዴቭድ ጊታ ሽልቶች ይካተታሉ ሁለት የግራሚ ሽልማቶች፣ አሜሪከን ሚውዚክ ሽልማት፣ እና የቢልቦርድ ሽልማት።
44719
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%AD%E1%88%88%E1%89%A5%20%E1%8A%A0%E1%89%B5%E1%88%8C%E1%89%B2%E1%8A%AE%20%E1%8A%A2%E1%8A%95%E1%8B%B2%E1%8D%94%E1%8A%95%E1%8B%B2%E1%8B%A8%E1%8A%95%E1%89%B4
ክለብ አትሌቲኮ ኢንዲፔንዲየንቴ
ክለብ አትሌቲኮ ኢንዲፔንዲየንቴ (እስፓንኛ፦ ) በአቬያኔዳ፣ አርጀንቲና የሚገኝ እግር ኳስ ክለብ ነው። የአርጀንቲና እግር ኳስ ክለቦች
3791
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%8D%E1%8B%A9%E1%89%A5%E1%88%8D%E1%8B%AB%E1%8A%93
ልዩብልያና
ልዩብልያና () የስሎቬኒያ ዋና ከተማ ነው። የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር 258,000 ሆኖ ይገመታል። ከተማው ላይ ተቀምጦ ይገኛል። ዋና ከተሞች የአውሮፓ ከተሞች
16013
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B8%E1%88%AD%E1%88%99%E1%8C%A3%E1%8A%95%20%E1%8B%A8%E1%8B%88%E1%8B%B0%E1%8B%B0%20%E1%88%8D%E1%89%A5%E1%88%B1%E1%8A%95%20%E1%8C%A5%E1%88%8E%20%E1%8A%A0%E1%89%A0%E1%8B%B0
ሸርሙጣን የወደደ ልብሱን ጥሎ አበደ
ሸርሙጣን የወደደ ልብሱን ጥሎ አበደ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ሸርሙጣ ለፍቅር አትሆንም። መደብ : ተረትና ምሳሌ
20389
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%8B%B2%E1%8B%AB%E1%8B%8D%20%E1%89%A5%E1%89%B5%E1%88%98%E1%88%88%E1%88%BA%20%E1%8B%A8%E1%8C%88%E1%8A%95%E1%8D%8E%20%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%8C%A8%E1%89%B5%20%E1%88%8B%E1%88%BA
እንዲያው ብትመለሺ የገንፎ እንጨት ላሺ
እንዲያው ብትመለሺ የገንፎ እንጨት ላሺ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ
19465
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%AA%E1%88%B5%E1%89%B1%E1%88%8B%20%E1%8B%88%E1%8A%95%E1%8B%9D
ቪስቱላ ወንዝ
ቪስቱላ ወንዝ በአውሮፓ ውስጥ የሚገኝ ታላቅ ወንዝ ነው። ይህ ወንዝ 1,047 ኪ.ሜ. ያህል የሚረዝም ሲሆን ዓለማችን ከሚገኙ ወንዞች 166ኛ ረዥሙ ወንዝ ነው። ወንዙ በዚህ ርዝመቱ ፖላንድ ውስጥ 194,424 ኪ.ሜ. ካሬ ያህል ስፋት ያካልላል። ይህንን ያህል ርዝመት እና ስፋት በሀገሪቱ ላይ ካካለለ በኋላ የወንዙ መዳረሻ ባልቲክ ባህር ነው።
15010
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%88%E1%8B%B0%E1%88%85%E1%8A%93%20%E1%88%B0%E1%8B%8D%20%E1%8B%8B%E1%8C%8B%20%E1%8A%A0%E1%8A%90%E1%88%B0%E1%8B%8D
ለደህና ሰው ዋጋ አነሰው
ለደህና ሰው ዋጋ አነሰው የአማርኛ ምሳሌ ነው። ተረትና ምሳሌ
11917
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%93%E1%8D%96%E1%88%8C%E1%8A%A6%E1%8A%95%203%E1%8A%9B
ናፖሌኦን 3ኛ
ናፖሌኦን 3ኛ (በ ፈረንሳይኛ ፡ ) 1ኛ የፈረንሣይ ፕሬዚዳንት ነበሩ። እሱ የናፖሊዮን የወንድም ልጅ ነው። በኋላ የፈረንሳይ ንጉሠ ነገሥት ነበር ። የፈረንሣይ ፕሬዚዳንት
23110
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%90%E1%8B%93%E1%8A%A9%E1%89%B6%20%E1%88%88%E1%8A%A0%E1%89%A5
ነዓኩቶ ለአብ
የዓፄ ላሊበላ ተከታይ እና የዛግዌ ሥርወ መንግስት የመጨረሻ ንጉሥ የሆኑት ዓፄ ነዓኩቶ ለአብ አሁን በርሳቸው ስም በሚጠራ መንደር አቅራቢያ በሚገኝ ዋሻ ስር ያሰሩት ቤተከርስቲያን ነው። አቀማመጡም ከላሊበላ በስተደቡብ ምስራቅ 6 ኪሎ ሜትር ርቆ ነው። ቤተርክስቲያኑ በመጠን አነስተኛ ሲሆን ከተሰራበት ጀምሮ እስከአሁን ድረስ ከበላዩ ዋሻ ሳይደርቅ በሚፈስ የምንጭ ውሃው ይታወቃል። እንዲሁም ይህን ውሃ ለማጠራቀም የሚረዱ፣ በጊዜ ሂደት የጎደጎዱ ደንጋዮች ከቤተርክስቲያኑ ጥንታዊ የመጻሕፍት፣ መስቀሎችና ሙዳዮች ቅርስ ተርታ ይመደባሉ። በነዓኩቶ ለአብ ዋሻ ውስጥ ሌላው ጎላ ብሎ የሚታየው ንግሥት ዘውዲቱ በ20ኛው ክፍለ ዘመን ያሰሩት ከቀይ ጡብ የተሰራ አነስተኛ ህንጻ ነው። ዋቢ ጽሑፍ ነዓኩቶ ለአብ አለት ፍልፍል አብያተ ክርስቲያናት
13732
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%88%E1%88%B0%E1%88%9B%E1%8B%AD%20%E1%8B%A8%E1%88%9D%E1%89%B5%E1%89%80%E1%88%AD%E1%89%A2
ለሰማይ የምትቀርቢ
ለሰማይ የምትቀርቢ ወ /ሮ ማዘንጊያ የአለቃ የህግ ሚስት ረጅም ነበሩ። መንገድ አብረው ሲሄዱ ወ /ሮ ማዘንጊያ ወደ ሰማይ ያዩና «አለቃ ዝናብ የሚዘንብ ይመስሎታል ብለው ይጠይቃሉ»። አለቃም ሲመልሱ “ለሰማይ የምትቀርቢ አንቺ አይደልሽም እንዴ?” “እኔ ምኑን አውቀዋለሁ” ብለው ባለቤታቸውን በቁመታቸው ምክንያት ተረቧቸው። የኢትዮጵያ ቀልዶች
16024
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B9%E1%88%98%E1%89%B5%E1%8A%93%20%E1%89%81%E1%88%98%E1%89%B5%20%E1%8A%A8%E1%88%8D%E1%8A%A9%20%E1%8A%A0%E1%8B%AB%E1%88%8D%E1%8D%8D%E1%88%9D
ሹመትና ቁመት ከልኩ አያልፍም
ሹመትና ቁመት ከልኩ አያልፍም የአማርኛ ምሳሌ ነው። ሹመትና ቁመት አይገኝ በምኞት መደብ : ተረትና ምሳሌ
14934
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%88%E1%89%B5%E1%8A%8B%E1%8A%95%20%E1%88%8D%E1%8C%93%E1%88%9D%20%E1%88%9B%E1%8C%89%E1%88%A8%E1%88%B5%20%E1%88%8B%E1%8D%88%E1%8A%9B%20%E1%88%B0%E1%8B%8D%20%E1%88%98%E1%88%98%E1%88%88%E1%88%B5%20%E1%8A%A0%E1%8B%AD%E1%89%BB%E1%88%8D%E1%88%9D
ለትኋን ልጓም ማጉረስ ላፈኛ ሰው መመለስ አይቻልም
ለትኋን ልጓም ማጉረስ ላፈኛ ሰው መመለስ አይቻልም የአማርኛ ምሳሌ ነው። አስቸጋሪ ነገርን የሚያሳይ። መደብ : ተረትና ምሳሌ
22090
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%B5%E1%88%80%20%E1%8A%A8%E1%88%AD%E1%88%BB%20%E1%8B%B3%E1%89%A6%E1%8B%AC%E1%8A%95%20%E1%88%88%E1%88%9B%E1%8A%95%E1%88%BB
ድሀ ከርሻ ዳቦዬን ለማንሻ
ድሀ ከርሻ ዳቦዬን ለማንሻ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ድሀ ከርሻ ዳቦዬን ለማንሻ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
53196
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%A4%E1%8A%94%E1%8B%AB%E1%88%9D%20%E1%8B%B4%E1%88%9D%E1%89%B4
ቤኔያም ዴምቴ
ቤኔያም በላይ ደምቴ (ሐምሌ 18 ቀን 1998 ተወለደ) የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ክለብ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአጥቂ አማካኝነት የሚጫወት ኢትዮጵያዊ ፕሮፌሽናል እግር ኳስ ተጫዋች ነው።
22740
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A8%E1%88%AD%E1%89%A4
ከርቤ
ከርቤ () ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ ተክል ወገን ነው። አንቃ () እና አባከድ () በዚሁ ወገን ውስጥ ናቸው። የተክሉ ሳይንሳዊ ጸባይ በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር የተክሉ ጥቅም የኢትዮጵያ እጽዋት
21865
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%AB%E1%8C%93%E1%8A%91%E1%89%B5%20%E1%8B%B5%E1%8A%95%E1%8C%8B%E1%8B%AD%20%E1%89%B0%E1%88%98%E1%88%8D%E1%88%B6%20%E1%88%AB%E1%88%B5%E1%8A%95
ያጓኑት ድንጋይ ተመልሶ ራስን
ያጓኑት ድንጋይ ተመልሶ ራስን የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያጓኑት ድንጋይ ተመልሶ ራስን የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
21425
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8B%88%E1%88%A8%E1%89%80%E1%89%B5%20%E1%88%8B%E1%8B%AD%20%E1%8A%90%E1%89%A5%E1%88%AD%20%E1%8B%A8%E1%89%B0%E1%8C%8D%E1%89%A3%E1%88%AD%20%E1%88%B5%E1%8A%95%E1%8A%A9%E1%88%8D%20%28%E1%8A%A0%E1%8A%95%E1%88%81%E1%8A%95%29
የወረቀት ላይ ነብር የተግባር ስንኩል (አንሁን)
የወረቀት ላይ ነብር የተግባር ስንኩል (አንሁን) የአማርኛ ምሳሌ ነው። የወረቀት ላይ ነብር የተግባር ስንኩል (አንሁን) የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
48466
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A9%E1%8A%92%E1%89%A8%E1%88%AD%E1%88%B5%E1%89%B2%20%E1%8A%A6%E1%8D%8D%20%E1%8A%AC%E1%88%9D%E1%89%A5%E1%88%AA%E1%8C%85
ዩኒቨርስቲ ኦፍ ኬምብሪጅ
ዩኒቨርሲቲ ኦፍ ኬምብሪጅ በኬምብሪጅ፣ ኢንግላንድ የሚገኝ ሲሆን በእንግሊዝኛ ተናጋሪው ዓለም ውስጥ ለረጅም ጊዜ ከቆዩት ዩኒቨርስቲዎች ፪ኛው ነው (ከ1201 ዓ.ም.) ። ኬምብሪጅ ዩንቨርስቲ የተለያዩ የትምህርት ኮርሶችን በመስጠት ብዙ ሺህ የሚሆኑ ተማሪዎቸን አስመርቋል።
42583
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%BB%E1%8A%95%E1%8B%B6%E1%8A%95%E1%8C%8D%20%E1%88%8D%E1%88%B3%E1%8A%90%20%E1%88%9D%E1%8B%B5%E1%88%AD
ሻንዶንግ ልሳነ ምድር
ሻንዶንግ ልሳነ ምድር በቻይና ሻንዶንግ አውራጃ የሚገኝ ልሳነ ምድር ነው።
19538
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%90%E1%8C%88%E1%88%AD%20%E1%88%B5%E1%8A%95%E1%89%B5%20%E1%8A%90%E1%8B%8D%20%E1%88%81%E1%88%88%E1%89%B5%20%E1%88%9D%E1%8A%95%20%E1%8B%AB%E1%89%A0%E1%8B%9B%E1%8B%8B%E1%88%8D%20%E1%8B%8D%E1%88%B8%E1%89%B5
ነገር ስንት ነው ሁለት ምን ያበዛዋል ውሸት
ነገር ስንት ነው ሁለት ምን ያበዛዋል ውሸት የአማርኛ ምሳሌ ነው። መደብ : ተረትና ምሳሌ
14463
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%85%E1%88%98%E1%88%99%20%E1%89%80%E1%88%AD%E1%89%B6%20%E1%88%9E%E1%89%B1%E1%8A%95%20%E1%89%A0%E1%89%B0%E1%8B%88%E1%8A%9D
ህመሙ ቀርቶ ሞቱን በተወኝ
ህመሙ ቀርቶ ሞቱን በተወኝ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ህመሙ ቀርቶ ሞቱን በተወኝ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ይህ ጊዜ የወለደው ፌዝ ነው ፣ክፉ አይንካኝ ነገር መደብ : ተረትና ምሳሌ
42414
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%88%E1%8B%AD%E1%8B%98%E1%88%AE%20%E1%8B%A8%E1%88%BA%20%E1%8A%A5%E1%88%98%E1%89%A4%E1%89%B5
ወይዘሮ የሺ እመቤት
ወይዘሮ የሺመቤት የልዑል ራስ መኮንን ባለቤት እና የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ እናት ነበሩ። የኢትዮጵያ ሰዎች የሺመቤት አሊ ጋምጩ ማናቸው? ልዕልት የሺእመቤት እናታቸው ወ/ሮ ወለተጊዮርጊስ የምሩ ሲባሉ አባታቸው ደግሞ አሊ ጋምጩ ይባላሉ፡፡ የተወለዱት አማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ደቡብ ወሎ ዞን ወረኢሉ ወረዳ ዶሉ በሚባል ቦታ ነው፡፡የዚህ ፅሁፍ አዘጋጅ ከ20 አመት በፊት በወረኢሉ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት የታሪክ መምህር ሆኜ በማገለግልበት ወቅት የአካባቢውን ታሪክ የያዘ አጠር ያለ ታሪካዊ የጥናት ፅሁፍ ለት/ቤቱ አቅርቤ ነበር፡፡ ጥናት ከቀረበባቸው ታሪካዊ የአካባቢው ጉዳዮች አንዱ የልዕልት የሺእመቤት አሊ ጋምጩ ታሪክ ነበር፡፡ የልዕልቷ ቤተሰቦች ማለትም ተወላጆቻቸው በማነጋገር ጥርት ያለ እና ታሪኩን እንደወረደ ለመፃፍ ተሞክሯል፡፡ የልዕልቷ አራተኛ እና አምስተኛ ተወላጆች በአካባቢው በሕይወት ስላሉ የሚያውቁትን እና ከቀደምት ቤተሰቦቻቸው የተነገራቸውን ምንም ሣይሸራረፉ ቃል በቃል ነግረውኛል፡፡ የተወለዱበት ቦታ ሣይቀር በአካል በመገኘት አይቼዋለሁ፡፡ አሁን በምን ደረጃ ላይ እንደለ ባላውቅም በወቅቱ እጅግ በጣም ትልልቅ እድሜ ጠገብ ዛፎች እና በመፈራረስ ላይ የሚገኝ ቤት እና አጥር ነበረው፡፡ ልዕልት የሺመቤትን የተመለከተ የሰነድ ማስረጃ ማግኘት ግን አልቻልኩም፡፡ ይህ ምናልባትም ልዕልቲቷ አካባቢውን በህፃንነታቸው ስለለቀቁት ይመስለኛል፡፡ ዘውዴ ረታ ተፈሪ መኮንን ረጅሙ የስልጣን ጉዞ በሚባለው መፅሃፋቸው ገፅ 18 ላይ “ወ/ሮ ወለተ ጊዮርጊስ ከወረኢሉ ባላባት ከሼህ ዓሊ የወለዷትን ሴት ልጅ ይዘው ወደ ሸዋ ለመመለስ የቻሉት አፄ ምኒሊክ ከቴዎድሮስ አምልጠው ከተመለሱ ከአንድ አመት በኋላ ነው፡፡ በዚያን ጊዜ ህፃኗ የሺእመቤት የአራት አመት ልጅ ነበረች” ይላሉ፡፡ ይህ የሚያመለክተው ልዕልት የሺመቤት አካባቢው የለቀቁት በህፃንነታቸው ስለነበር ታሪካዊ የሰነድ ማስረጃዎች በአካባቢው አለመገኘቱ ግልፅ ነው፡፡ ልዕልት የሺእመቤት፤ ሃሰን አሊ እና ስናፍቅሽ አሊ የሚባሉ ሁለት ወንድም እና እህት ነበራቸው፡፤ ሆኖም ግን በእናት የሚገናኙ አይመስለኝም፡፡ የስናፍቅሽ እና የሃሰን አሊ ተወላጆች ወረኢሉ እና ጃማ ወረዳ በብዛት ስለሚገኙ የልዕልቷን ታሪክ መፃፍ ለሚፈልጉ ጥሩ አጋጣሚ ነው ብዬ አስባለሁ፡፡ በተለይ የስናፍቅሽ አሊ ልጅ የነበሩት እና በኃ/ስላሴ ጊዜ የጃማ ወረዳ (በደቡብ ወሎ የሚገኝ ወረዳ ነው) አስተዳዳሪ የነበሩት ፊታውራሪ ከበደ ባንተአይምጣ የአባቴ የቅርብ ጓደኛ ስለነበሩ ቤታችን እየመጡ ስለቀዳማዊ ኃ/ስላሴ ቤተሰብ እና አንዳንድ ተያያዥ ጉዳዮች በተመለከተ ከአባቴ ጋር የሚያደርጉት ውይይት እና ጭውውት ሁልጊዜ አስታውሰዋለሁ፡፡ የፊታውራሪ ከበደ ልጆች ጋር አብሮ አደጎች ስለሆንን ይሄንን የታሪክ ማስታወሻ ሳዘጋጅ ኑሮዋን ጃማ ወረዳ ያደረገችውን ልጃቸውን ወ/ሮ ተዋበች ከበደን በስልክ አናግሬአት ነበር፡፡ በማዘጋጀው ማስታወሻ ደስተኛ ብትሆንም የልዕልት የሺመቤት አሊ ጋምጩ ታሪክ አስታዋሽ ማጣቱ ግን ቅር እንዳሰኛት አልሸሸገችኝም፡፡ በቅርብ የታተመው እና ፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ “የኦሮሞ እና የአማራ እውነተኛ የዘር ምንጭ” በሚለው መጽሃፋቸው ገጽ 241 ላይ “እናቱ ( ቀዳማዊ ሃይለስላሴን) የሺመቤት አሊ ጋምጮ በአባትዋ በኩል የወረሂመኑ ኦሮሞ ናት፡፡ በአዲሱ ግኝት መሰረት ይብረሁልሽ በተባለችው ስልጤ- ጉራጌ እናትዋ `ቂቶ ` ትባል የነበረችው አያትዋ ወ/ሮ ወለተ -ጊዎርጊስ የወሎው ኦሮሞ ነብይ የሸህ ሁሴን ጅብሪል ልጅ ናት፡፡ ይህ ማለት ሼኽ ሁሴን ጅብሪል የአጼ ሀይለስላሴ ቅድመ አያት ናቸው ማለት ነው” በማለት ጽፈዋል፡፡ ሆኖም ግን ይህ ፍጹም ስህተት የሆነ የታሪክ ግድፈት ነው፡፡አጼ ኃ/ስላሴ ከሸኽ ሁሴን ጅብሪልም ሆነ ከወረሂመኑ ተወላጆች ጋር ምንም ግንኙነት የላቸውም፡፡ ይህ በዚህ እንዳለ ልዕልት የሺእመቤት አሊን የሚያውቅ እና ስለ እሳቸው አንጀት አርስ ፅሁፍ የተፃፈው በፊታውራሪ ተክለሃዋርያት ነው፡፡ እኚህ ግለሰብ በልዕልቲቷ ቤት ያደጉ በመሆናቸው ደግነታቸውን፣ ባህሪያቸውን፣ መልካቸውን እና ከዚያም ባሻገር ዘግናኝ አሟሟታቸውንም ሂደት ፅፈውልናል፡፡ ፊታውራሪ ተክለኃዋርያት ተክለማርያም የህይወቴ ታሪክ በሚባለው እና በ1998 ዓ.ም ቤተሰቦቻቸው ባሳተሙት መፅሀፍ ገፅ 32 ላይ ተክለሃዋሪያት ልእልት የሺመቤትን መጀመሪያ ያያዋቸው ቀን የነበረውን ሁኔታ ሲገልፁ ወ/ሮ የሺእመቤት በጣም ወፍራም ብስል ቀይ ናቸው፡፡ ቆንጆ ናቸው፡፡ ሹሩባቸው በትከሻቸው ላይ ተንዘርፍፏል ይላሉ፡፡ በርግጥ ቁንጅናቸውን ለመመስከር የቀዳማዊ ኃ/ስላሴን መልክ ማየት በቂ ይመስለኛል፡፡ የጅማ ኦሮሞም ነበሩ
21199
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%88%9B%E1%8B%AD%E1%89%80%E1%8A%93%20%E1%89%A3%E1%8B%AD%E1%8B%88%E1%88%8D%E1%8B%B5%20%E1%8B%A8%E1%88%9B%E1%8B%AB%E1%88%B5%E1%89%A5%20%E1%89%A3%E1%8B%AD%E1%8A%90%E1%8C%8D%E1%8B%B5%20%E1%8B%AD%E1%88%BB%E1%88%8B%E1%88%8D
የማይቀና ባይወልድ የማያስብ ባይነግድ ይሻላል
የማይቀና ባይወልድ የማያስብ ባይነግድ ይሻላል የአማርኛ ምሳሌ ነው። የማይቀና ባይወልድ የማያስብ ባይነግድ ይሻላል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
21993
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%B0%E1%8C%8D%20%E1%8C%8E%E1%88%A8%E1%89%A4%E1%89%B5%20%E1%8B%AB%E1%8B%88%E1%8C%A3%E1%88%8D%20%E1%8A%A8%E1%88%98%E1%8A%A0%E1%89%B5
ደግ ጎረቤት ያወጣል ከመአት
ደግ ጎረቤት ያወጣል ከመአት የአማርኛ ምሳሌ ነው። ደግ ጎረቤት ያወጣል ከመአት የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
50914
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B8%E1%8B%8B%E1%88%A8%E1%8C%8B%20%E1%88%9D%E1%8A%92%E1%88%8D%E1%8A%AD
ሸዋረጋ ምኒልክ
የልጅ እያሱ እናት ወ/ሮ ሸዋረጋ ምኒልክ ማን ናቸዉ? --- ወይዘሮ ሸዋረጋ ምኒልክ በ 1859 ዓ.ም ከአባታቸዉ ዳግማዊ አፄ ምኒልክ እና ከእናታቸዉ ወይዘሮ ደስታ ወለዱ። --- ዳግማዊ አፄ ምኒልክ ከወሎ ህዝብ ጋር በደም ለመተሳሰር ልጃቸዉን ወይዘሮ ሸዋረጋ ምኒልክ በሀያ አምስት አመቷ 1884 ዓ.ም ለወሎው ገዢ ራስ ሚካኤል አሊ ዳሩለት። --- ወይዘሮ ሸዋረጋ ምኒልክ እና የራስ ሚካኤልን ትዳር ሁለት ልጆችን ያፈራ ሲሆን የመጀመሪያ ልጃቸዉን በጥር 25 ቀን 1888 ዓ.ም አቤቶ እያሱ ሚካኤልን እና የጎጃሙን ገዢ ንጉስ ተ/ሃይማኖት ተሰማን ልጅ በዛብህ ተ/ሃይማኖት ተሰማ የትዳር አጋር የሆኑት ወይዘሮ ዘነበወርቅ ሚካኤልን ወልደዋል። --- ወይዘሮ ሸዋረጋ ምኒልክ ልጅ ኢያሱ በተወለዱ በሦስተኛ ወራቸው በወርሀ ሚያዚያ ሞቱ። ይህን ጊዜ ራስ ሚካኤል (በወቅቱ ራስ ነበሩ) ከዳግማዊ ምኒልክ ጋር ለመላቀስ ከደሴ ወደ ሸዋ መጥተው በእንጦጦ ቤተ መንግሥት ከአማቻቸው ጋር ኀዘን ተቀመጡ፡፡ በወቅቱ በልጅ እያሱ እና በተፈሪ መኮነን(አፄ ሀይለስላሴ) መካከል የነበረዉ ዉጥረት ይታወቅ ስለነበረ ከተፈሪ ወገን የነበረች አንዲት የሸዋ አልቃሽ...... “ምነው በቀረባት የወሎ ጋብቻ፣ የወሎ ግዛት፣ ግሸን ወድቃ ቀረች የሸዋ እመቤት”........ ብላ ቤተ መንግሥቱ ዉስጥ አንጎራጎረች፡፡ በዚህን ጊዜ ተሰማ ጎሹ የተባለው የወሎ አልቃሽ በሴትዮዋ እንጉርጉሮ የወሎን ሰው የከፋው መሆኑን ተረድቶ የሚቀጥለውን የለቅሶ ግጥም ገጠመ፡፡ “ምነው ወሎን ገዝታ ግሼን ብትቀበር፤ ግማደ መስቀሉ ካረፈበት አገር፡፡ ከሚካኤል ወዲያስ ምን ክብር ባል ነበር፡፡ አይስሟት ጌታየ የሴትን ወሬኛ፤ እንጦጦን አይፈራም የአምላክ መላክተኛ፡፡ አሁን ምን ያደርጋል የሴት ወዮ ባይ፡ ወሎ የመጣው ሞት ሸዋ የለም ወይ፡፡ ተይ አንቺ ሴትዮ ነገር አታጥብቂ፤ እኛ አልገደልናትም እግዜርን ጠይቂ፡፡........ ብሎ በአንጎራጎረ ጊዜ አፄ ምኒልክ «ተውት ይቅር ይኸ ሁሉ ነገር ምን ያስፈልጋል!» ብለው ለቅሶውን አስቆሙት፡፡ --- አጠር ስናደርገዉ...... ወ/ሮ ሸዋረጋ ምኒልክ የዳግማዊ አፄ ምኒልክ ልጅ ፣ የንጉሥ ሚካኤል ባለቤት ፣ የዓፄ ምኒልክ የልጅ ልጅ፣ የልጅ ኢያሱ እናት ነበሩ፡፡
43620
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%B5%E1%8A%95%E1%89%81%E1%88%AD%E1%8A%93
ድንቁርና
ድንቁርና ማለት ጆሮ ድምጽን ሳይሰማ ወይም በደንብ ሳይሰማ የችሎታ ጉድለት የኖረበት ደዌ ነው።
17429
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%88%9B%E1%88%AD%E1%8A%9B%20%E1%88%98%E1%88%8D%E1%88%98%E1%8C%83%201900
አማርኛ መልመጃ 1900
በ1900 ዓ.ም. በለንደን፣ እንግሊዝ የታተመው የአማርኛ መልመጃ በእንግሊዝኛ ተጠንቶ በአርምብሩስተር እንደታተመ ይታያል። መደብ :አማርኛ
42077
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%92%E1%8B%8D%20%E1%88%83%E1%88%9D%E1%8D%95%E1%88%B8%E1%88%AD
ኒው ሃምፕሸር
ኒው ሃምፕሸር ወይም ኒው ሃምሸር () ከአሜሪካ 50 ክፍላገራት 1ዱ ነው። የአሜሪካ ክፍላገራት
14455
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%82%E1%8B%B3%20%E1%8C%89%E1%89%A0%E1%89%B5%20%E1%89%A2%E1%8A%90%E1%88%B7%E1%89%B5%20%E1%89%B3%E1%8A%93%E1%88%BD%20%E1%89%B3%E1%88%8B%E1%89%85%20%E1%88%B5%E1%8B%B0%E1%8B%B1%E1%88%8D%E1%8A%9D%20%E1%8A%A0%E1%88%88%E1%89%BD
ሂዳ ጉበት ቢነሷት ታናሽ ታላቅ ስደዱልኝ አለች
ሂዳ ጉበት ቢነሷት ታናሽ ታላቅ ስደዱልኝ አለች የአማርኛ ምሳሌ ነው። ሂዳ ጉበት ቢነሷት ታናሽ ታላቅ ስደዱልኝ አለች የአማርኛ ምሳሌ ነው። መደብ : ተረትና ምሳሌ
48958
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%88%B0%E1%8B%8D%20%E1%89%A5%E1%8B%99%20%E1%88%A5%E1%88%AB
የሰው ብዙ ሥራ
የሰው ብዙ ሥራ ማለት ሰው በአጭር ጊዜ (አንድ ሰዓት) ውስጥ ከአንድ ተግባር በላይ የመሥራት ችሎታ ነው። የሰው ልጅ ጥናት
16468
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%AE%E1%89%A3
ኮባ
ኮባ (ጉናጉና ወይም እንሰት) ኢትዮጵያ ውስጥ ብቻ ለምግብነት የሚጠቅም የተክል አይነት ሲሆን ለምግብ የሚያገለግለው ስር እንሰት በመባል ይታወቃል። ብዙ የኮባ አይነቶች በአፍሪካ ደጋማ ክፍሎች ይብቀሉ እንጂ በለማዳ እጽዋትነት እየበቀለ ለምግብነት የሚያገለግለው በኢትዮጵያ ውስጥ ብቻ ነው። የኮባ ተክል በጥንቱ የግብጽ ስልጣኔ ይበቅል እንደነበር ማስረጃ አለ። የኮባ ቅጠል ዳቦ ለመጋገርና ቃጫ ለመስራት ሲያገለግል እንሰት የተሰኘው ስሩ ደግሞ ለቆጮ፣ ለቡላና መሰል ምግቦች መስሪያነት ያገለግላል። ኮባ ከሌሎች ተክሎች በተለየ መልኩ ዳገታማ ቦታ ላይ ስለሚበቅል ለተራራማ ቦታወች የተመቻቸ ተክል ነው። ሌላው ጥሩ ጸባዩ ድርቅን መቋቋሙ ነው። አንድ የኮባ ተክል ከተተከለ በኋላ ከ4-5 ዓመት ውስጥ ለምግብነት ይደርሳል። እያንዳንዱ የኮባ ስር (እንሰት) እስከ 40 ኪሎግራም ዱቄት ይወጣዋል። የኮባ ተክል በሁሉም የኢትዮጵያ አካባቢ ይኑር እንጂ በአሁኑ ወቅት ለምግብነት የሚያገለግለው በደቡባዊ ምዕራብ የአገሪቱ ክፍል ነው። ተመራማሪወች የዚህ ምክንያቱ በጥንቱ ዘመን የኮባ ተክል ለምግብነት በሁሉ የኢትዮጵያ ክፍል ዘመን ያገለግል ነበር ሆኖም ግን እርሻና የዓዝርዕት ተክል እየተሰፋፋ ሲሄድ የኮባ ምግብነት እየተረሳ ሄደ። የኢትዮጵያ እጽዋት
36132
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%80%E1%8A%90%E1%8A%92%E1%88%B3%20%E1%89%A0%E1%89%80%E1%88%88
ቀነኒሳ በቀለ
በኦሎምፒክ የ 3ወርቅ የ 1ብር በወርልድ ሻምፕዮን የ 5ወርቅ የ 1ነሃስ በወርልድ የቤት ውስጥ ሻምፕዮን የ 1ወርቅ በአፍሪካ ሻምፕዮና የ 2ወርቅ በኦል አፍሪካንስ ጌም የ 1ወርቅ በወርልድ ክሮስ ካንትሪ የ 11ወርቅ የ 1ብር ሜዳሊያዎች ባለ ክብር የኢትዮጵያ አትሌቶች
11616
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%90%E1%88%90%E1%88%B4%20%E1%8D%B2%E1%8D%AE
ነሐሴ ፲፮
ነሐሴ ፲፮ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፫፻፵፮ ኛው ዕለት ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በዘመነ ዮሐንስ ፳ ዕለታት ሲቀሩ፤ በዘመነ ማቴዎስ፤ ማርቆስ እና ሉቃስ ደግሞ ፲፱ ዕለታት ይቀራሉ። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አማኞች በዛሬው ዕለት በየዓመቱ ነሐሴ ፩ ቀን የሚጀመረውን ጾመ ፍልሰታ የሚፈቱበት ቀን ነው። ታሪካዊ ማስታወሻዎች ፲፰፻፶፮ ዓ/ም በጦርነት የተማረኩ ሰዎችን መብት ስለማስጠበቅና ስለማክበር የተዘጋጀው የጋራ ድንጋጌ (የጀኒቫ ኮንቬንሽን) በአሥራ ሁለት መሥራች አገሮች ተፈረመ። የቀይ መስቀል ማኅበርም አብሮ ተመሠረተ። ፲፱፻፷፬ ዓ/ም የዓለም አቀፍ ኦሊምፒክ ሸንጎ (እንግሊዝኛ፡ ) ሮዴዚያን (አሁን ዚምባብዌ) በዘረኛነቷ ምክንያት አባልነቷን ሠረዘ። ፲፰፻፺፮ ዓ/ም በዘጠና ሦስት ዓመታቸው እስከሞቱ ድረስ ለሀያ ሰባት ዓመታት ቻይናን የመሩት ዶንግ ዢያው ፒንግ ተወለዱ። ዕለተ ሞት ፲፱፻፸ ዓ/ም የመጀመሪያው የኬንያ መሪ ፕሬዚደንት ጆሞ ኬንያታ በተወለዱ በ ሰማንያ ስድስት ዓመታቸው አረፉ። ዋቢ ምንጮች
22843
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A3%E1%89%86%E1%88%B5%E1%8C%A3
ኣቆስጣ
አቆስጣ () ዓለም ውስጥ የሚገኝ የአጥቢ እንስሳ 9 ወገኖች፣ 13 ዝርያዎች ናቸው። ከነዚህ አንድ ዝርያ የአውርስያ አቆስጣ ነው። ሁለት ዝርያዎች በአፍሪካና በኢትዮጵያ ይገኛሉ፣ እነርሱም የአፍሪካ ጥፍር-የለሽ አቆስጣ እና የቡራቡሬ አንገት አቆስጣ ናቸው። የእንስሳው ሳይንሳዊ ጸባይ በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር እና ብዛቱ የእንስሳው ጥቅም አጥቢ እንስሳት የዱር አራዊት
20399
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%8B%B3%E1%8B%AB%E1%88%9B%E1%88%85%20%E1%8C%A5%E1%88%AB%E1%8B%8D%20%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%8B%B3%E1%8B%AD%E1%89%A0%E1%88%8B%20%E1%8C%8D%E1%8D%8B%E1%8B%8D
እንዳያማህ ጥራው እንዳይበላ ግፋው
እንዳያማህ ጥራው እንዳይበላ ግፋው የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ
19660
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%88%9D%E1%89%A2%E1%88%B3
አምቢሳ
አምቢሳ ዋሻዎች ከአዲስ አበባ በስተ ደቡብ ምስራቅ የሚገኙ በጥንቱ የሸዋ ግዛት ከአለት ተፈልፍልፍለው የተሰሩ የዲያቆናትና ቀሳውስት መኖሪያ ናቸው።
45034
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%9B%E1%8B%8D%20%E1%8D%80-%E1%89%B6%E1%8A%95%E1%8C%8D
ማው ፀ-ቶንግ
ማው ፀ-ቶንግ (ቻይንኛ፦ ፣ በፒንዪን፦ ) (1886 -1968 ዓም) ከ1942 እስከ 1968 ዓ.ም. ድረስ የቻይና ሕዝባዊ ሪፐብሊክ ዋና መሪና አለቃ (ሊቀ መንበር) ነበር። የቻይና መሪዎች
15956
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B4%E1%89%B5%E1%8A%93%20%E1%89%A0%E1%89%85%E1%88%8E%20%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%8B%B0%E1%8C%88%E1%88%AA%E1%8B%8B%20%E1%8A%90%E1%8B%8D
ሴትና በቅሎ እንደገሪዋ ነው
ሴትና በቅሎ እንደገሪዋ ነው የአማርኛ ምሳሌ ነው። በደምብ ከተገሩ በድምብ ያገልግላሉ ከሚል ኋላ ቀር አስተሳሰብ የመጣ። መደብ : ተረትና ምሳሌ
17906
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8A%AB%E1%89%B2%E1%89%B5%20%E1%8D%B2%E1%8D%AB
የካቲት ፲፫
የካቲት ፲፫፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፻፷፫ ኛው ዕለት ሲሆን፤ የበጋ ወቅት ፵፰ ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፪፻፫ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስ፣ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፪፻፪ ቀናት ይቀራሉ። ዓቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎች ፲፭፻፴፭ ዓ/ም - በዕለተ ረቡዕ አህመድ ግራኝ ወገራ ላይ የንጉሥ ገላውዴዎስን ሠራዊት ገጥሞ በቡርቱጋል ነፍጥ ተመትቶ አህመድ ግራኝ ሲሞት የተረፈው ሠራዊቱ ተሸንፎ ኮበለለ። ፲፱፻፴ ዓ/ም - በአጋምሳ ላይ ኢትዮጵያውያን አርበኞች ከፋሺስት ኢጣሊያ ጋር ውጊያ ገጠሙ። ፲፱፻፷፮ ዓ/ም - በኢትዮጵያ በፈነዳው አብዮት፣ የወጥቶ-እብስ ሠራተኞት የሦስት ቀን አድማቸውን ጀመሩ። በአዲስ አበባ በየቀበሌው እና በየመንገዱ የሚካሄደው ሽብር ቀጥሎ ዋለ። ፲፱፻፷፮ ዓ/ም - የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት ከቻይና ሕዝባዊ መንግሥት ልዑካን ጋር አዲስ አበባ ላይ የዕርዳታ ስምምነት ተፈራረመ። ፲፱፻፷፮ ዓ/ም - የአፍሪቃ፤ የካሪቢያን እና የሰላማዊ ውቅያኖስ አገሮች የንግድ ሚኒስቴሮች ከአውሮፓ የ ኤኮኖሚክ ኅብረት ጋር የንግድ ግንኙነትን ለማጠንከር አዲስ አበባ ላይ ስብሰባቸውን ጀመሩ። ዕለተ ሞት ፲፯፻፰ ዓ/ም - ንጉሥ ዓፄ ዮስጦስ አርፈው እራሳቸው ባሠሩት በጎንደርልደታ ማርያም ቤተ ክርስቲያን ተቀበሩ። በህመም ምክንያት ሞቱ ቢባልም፣ በነፍሰ ገዳይ እጅ ታንቀው እንደሞቱ በሰፊው ይታመናል። ዋቢ ምንጮች መርስዔ ኀዘን ወልድ ቂርቆስ፤ ዕለታዊ የታሪክ ድርጊት “የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን የመጀመሪያው ፓትረያርክ” (፲፱፻፶፩ ዓ/ም)፣
8940
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%89%A4%20%E1%8C%89%E1%89%A0%E1%8A%9B
አቤ ጉበኛ
አቤ ጉበኛ (፲፱፻፳፭ ዓ/ም በባሕር-ዳር አካባቢ፣ ይስማላ ጎጃም ተወልደው - ፲፱፻፸፪ ዓ/ም አዲስ አበባ ላይ አረፉ። ባለቅኔ፤ ደራሲና ገጣሚ የነበሩት አቤ ጉበኛ በስድስት ዓመት ፊደል ቆጥረው ንባብ ከተማሩ በኋላ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ትምህርት ሲከታተሉ ቆዩ። ከዚያም ወደ ደንጎላ ሄደው በቢትወደድ መንገሻ ጀምበሬ ትምህርት ቤት የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን አጠናቀው ወደ አዲስ አበባ በመምጣት የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን አጠናቀዋል። አቤ ጉበኛ የመጀመሪያ ሥራቸው በማስታወቂያ ሚኒስቴር ሲሆን ቀጥሎም በጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ተቀጥረው በመንግሥት ሥራ ለስድስት ዓመታት ያህል ካገለገሉ በኋላ ሕይወታቸውን በአብዛኛው የገፉት በደራሲነት ነው። በ1967 እ.ኤ.አ. በአዮዋ ክፍለ-ሀገር ወደ ዓለም አቀፍ የጽሑፍ ህብረት ፕሮግራም () ሄዱ። ከሥራዎቻቸው በከፊሉ፦ መስኮት (ግጥምና ቅኔ) እሬትና ማር (ግጥምና ቅኔ) ከልታማዋ እኅቴ (ልብ-ወለድ) ምልክዐም ሰይፈ ነበልባል (ልብ-ወለድ) አንድ ለናቱ (ታሪካዊ ልብ-ወለድ) የረገፉ አበቦች (ልብ-ወለድ) ከመሰፍት ሠራዊት፥ ይጠንቀቅ ሰውነት (ተውኔት) ቂመኛው ባሕታዊ (ተውኔት) የሮም አወዳደቅ (ተውኔት) የራሔል ዕንባ (ተውኔት) የደካሞች ወጥመድ (ተውኔት) አልወለድም (፲፱፻፶፭ ዓ.ም.) (ልብ-ወለድ) የዓመፅ ኑዛዜ (፲፱፻፶፭ ዓ.ም.) (ልብ-ወለድ) 1964 እ.ኤ.አ. (በእንግሊዝኛ) 1975 እ.ኤ.አ. (በእንግሊዝኛ) የአቤ ጉበኛ ቤተሰቦች ይስማላ ጊወርጊስ ኮረንች ባታ ጎጥ በመምትባል ቦታ ይኖራሉ የአቤጉበኛ ትንሽ ወንድም ጌትነት አዛለ ይባላል፡፡ የኢትዮጵያ ጸሓፊዎች
48790
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8D%93%E1%8A%93%E1%88%9B%20%E1%89%A6%E1%8B%AD
ፓናማ ቦይ
የፓናማ ቦይ በፓናማ ውስጥ የሚገኝ ቦይ ሲሆን መርከቦች ከአትላንቲክ ውቅያኖስና ከፓሲፊክ ውቅያኖስ መካከል በአጭር መንገድ እንዲተላለፉ ያስችላል። መቆፈሩ በአሜሪካ አገር ሰዎች በ1906 ዓም ተጨረሰ። የውሃ አካል
53082
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%A6%E1%89%A5%20%E1%89%A2%E1%8C%8D%E1%88%9B%E1%8A%95
ቦብ ቢግማን
ሮበርት ቢግማን የሰላሳ አመት ልዩ ስራን ካገለገለ በኋላ በቅርቡ ከሴንትራል ኢንተለጀንስ ኤጀንሲ (ሲአይኤ) ጡረታ ወጥቷል። በተመደበ የመረጃ ጥበቃ መስክ እንደ አቅኚ እውቅና ያገኘው ሚስተር ቢግማን የሀገሪቱን በጣም ስሱ ሚስጥሮችን ለመቆጣጠር ቴክኒካል እርምጃዎችን እና ሂደቶችን አዳብሯል። እንደ የመረጃ ደህንነት መከታተያ፣ ሚስተር ቢግማን የንግድ ኢንዱስትሪ በይነመረብን ከማግኘቱ በፊት የመንግስት ኮምፒውተሮች የደህንነት እርምጃዎችን በማዘጋጀት ተሳትፈዋል። ከዚያም ሲአይኤ ኢንተርኔትን ሳይጋለጥ ተልእኮውን ለማስቀጠል እንዲችል የፈጠራ መፍትሄዎችን አዘጋጅቷል። የሃያ አምስት ዓመታት ልምድ ያለው፣ ሚስተር ቢግማን በሁሉም የመረጃ እና የመረጃ ደህንነት ዘርፍ፣ ላለፉት አስራ አምስት አመታት የኤጀንሲው የመረጃ ደህንነት ኦፊሰር (ሲአይኤስኦ) ሰርቷል። እንደ ኤጀንሲው ሲአይኤስኦ፣ ሚስተር ቢግማን ሁሉንም የኤጀንሲውን መረጃ ለመጠበቅ ኃላፊነት ያለው የቴክኒክ እና የፕሮግራም ኦፊሰሮች ትልቅ ድርጅት አስተዳድሯል። እንደ ፣ የእሱ ኃላፊነቶች ምስጠራ፣ የመረጃ ደህንነት ፖሊሲ/ሂደቶች፣ ደረጃዎች እና መስፈርቶች፣ ሙከራ እና የአውታረ መረብ መከላከያ/ምላሽ ያካትታሉ። ሚስተር ቢግማን ከመረጃ ደህንነት ኢንዱስትሪ እና ከንግድ አጋሮቹ ጋር ለሚደረጉ ውይይቶች ሁሉ የኤጀንሲው የተሾመ ኦፊሰር በመሆን አገልግለዋል። ሚስተር ቢግማን ለሁሉም ማለት ይቻላል ለኢንተለጀንስ ማህበረሰብ የመረጃ ደህንነት ፖሊሲ/የቴክኒካል ደረጃ አስተዋፅዖ አበርክቷል እና ለብሄራዊ ደህንነት ምክር ቤት፣ ለኮንግረስ እና ለፕሬዝዳንት ኮሚሽኖች ብዙ አጭር መግለጫዎችን ሰጥቷል። ሚስተር ቢግማን በሲአይኤ ውስጥ ቀደም ብለው የሰጧቸው ስራዎች በኢንተለጀንስ ማህበረሰብ የመጀመሪያ የፀረ-ሽብርተኝነት ዳታቤዝ ቴክኒካል ዲዛይን ውስጥ መሳተፍ እና የኤጀንሲው የመጀመሪያ ደህንነቱ የተጠበቀ የ የአካባቢ እና ሰፊ አካባቢ አውታረ መረብ ለፀረ-መረጃ ማዕከል ማድረስን ያጠቃልላል። ለዕውቀቱ እና ላበረከቱት አስተዋፅዖ፣ ሚስተር ቢግማን በርካታ የሲአይኤ እና የብሔራዊ መረጃ ዳይሬክተር ሽልማቶችን ተቀብለዋል። ሚስተር ቢግማን አሁን ራሱን የቻለ የሳይበር ደህንነት አማካሪ እና የ2 በቤቴስዳ፣ ሜሪላንድ ውስጥ ፕሬዝዳንት ነው። ምርታማ የመረጃ ደህንነት ፕሮግራሞችን እንዲገነቡ እና የተራቀቁ የሀገር እና የሳይበር ወንጀለኞችን ጥረቶች ለመቋቋም እንዲረዳቸው ከመንግስታት እና ከፎርቹን 50 ኮርፖሬሽኖች ጋር ይሰራል። በመረጃ ደህንነት ላይ ብዙ መጣጥፎችን አዘጋጅቷል እና በስብሰባዎች እና የስልጠና ቦታዎች ላይ ተደጋጋሚ ተናጋሪ ነው።
20091
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B0%E1%8A%94%20%E1%8D%AB
ሰኔ ፫
‘’’ሰኔ ፫ ቀን’’’ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፪፻፸፫ኛው ቀን ሲሆን የፀደይ (በልግ)ወቅት ፷፰ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በ ዘመነ ሉቃስ ፺፫ ቀናት፣ በዘመነ ዮሐንስ፤ በ ዘመነ ማቴዎስ፤ እና በ ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፺፪ ቀናት ይቀራሉ። ታሪካዊ ማስታወሻዎች ፲፱፻፷፩ ዓ/ም - የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት ከውጭ የተገኘ ገንዘብ በመጠቀም የመንግሥትን ሥርዓት ለማናጋት ሽብርተኝነት አካሂዳችኋል ብሎ የወነጀላቸውን፤ ታምራት ከበደን፤ሄኖክ ክፍሌን እና ሌሎችንም የሰባት ዓመት እስራት ፍርድ ፈረደባቸው። ፲፱፻፸፪ ዓ/ም - የደቡብ አፍሪቃው ብሔራዊ ሸንጎ () የፖለቲካ ቡድን፣ በእስራት ላይ የነበሩትን የመሪውን፣ የኔልሰን ማንዴላን የትጥቅ ትግል ጥሪ ይፋ አደረገ። ዕለተ ሞት ፲፰፻፷፪ ዓ/ም - እንግሊዛዊው ደራሲ ቻርልስ ዲክንስ () በዚህ ዕለት ሞተ። ዋቢ ምንጮች
16837
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%B6%E1%88%AA%E1%8B%A8%E1%88%9D
ቶሪየም
ቶሪየም () የንጥረ ነገሮች ሠንጠረዥ ውስጥ ኬሚካዊ ውክሉ ነው። አቶማዊ ቁጥሩም 90 ነው። የጥንተ፡ንጥር ጥናት (ኬሚስትሪ) ንጥረ ነገሮች
12343
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8D%93%E1%8D%93%E1%8B%AB
ፓፓያ
ፓፓያ (ወይም ፓፓዬ) የፍራፍሬ እና የዛፍ አይነት ነው። የዛፉ ፍሬ እንደ ሀብሀብ ወይም አቡካዶ ይመስላል። በተፈጥሮ የተገኘው በሜክሲኮ ሲሆን፣ ዛሬውኑ በአፍሪካ፣ በእስያ፣ ሙቅ አየር ወዳለበት አገር ሁሉ ገብቷል። በብዙ አገሮች ልምድ ዘንድ፣ ፍሬው ለምግብ ከመሆኑ በላይ እንደ መድሃኒት ይጠቀማል። በቅርቡም፣ ቅጠሉና ሻዩ ነቀርሳን ለማከም በውኑ ችሎታውን እንዳላቸው መርማሪዎች ገልጸዋል። የመድኃኒት እጽዋት
47308
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%88%20%E1%8A%AE%E1%88%AD%E1%89%A1%E1%8B%9D%E1%8B%AC
ለ ኮርቡዝዬ
ለ ኮርቡዝዬ (ዕውነተኛ ስም ሻል-ኤዷር ዦነሬ፤ 1880-1957 ዓም) ዝነኛ የፈረንሳይ ሥነ ህንፃ ሊቅና ጸሐፊ ነበሩ። የፈረንሳይ ጸሓፊዎች
8792
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A8%E1%8A%95%E1%89%A3%E1%89%B3
ከንባታ
ከምባታ በአብዛኛው በደቡብ ኢትዮጵያ እና በሌሎችም አካባቢዎች በስፋት ከሚገኙ ብሄረሰቦች አንዱ ሲሆን የራሱ የሆነ ቋንቋ፣ ባህል፣ ታሪክ፣ ስነጥበብ፣ ወግና፣ የኑሮ ዘይቤ ያለው ህዝብ ነው። የከምባታ ዋና ከተማ ዱራሜ ተብሎ የሚጠራ ከተማ ነው፡፡ የደጋማው ምሥራቃዊ ኩሽ የቋንቋ ቤተሰብ የሆነው ‹‹ከምባታኛ›› የከምባታ ብሔረሰብ አፍ መፍቻ ቋንቋቸው ሲሆን በተጨማሪ ብዙዎቹ ሀዲይኛን ፤ ኦሮምኛን ሀላበኛን ወላይትኛንና አማርኛ በሁለተኛ ቋንቋነት ይናገራሉ፡፡ ከምባታኛ ከንግግር ቋንቋነት አልፎ የጽሑፍ ቋንቋ መሆን የጀመረው በ1920ዎቹ ዓለም አቀፍ የእንግሊዝ መጽሐፍ ቅዱስ ማኀበር መጽሐፍ ቅዱስን በከምባታኛ ቋንቋ አስተርጉሞ ካሳተመበት ወቅት ጀምሮ እንደሆነ መረጃዎች ይጠቁማሉ፡፡ ከ1967 እስከ 1968 ዓ.ም በነበረው የእድገት በኀብረትና የዕውቀት ዘመቻ ወቅት የሳባን ፊደላት በመጠቀም ለመሠረተ ትምህርት ማስተማሪያነት መዋል እንደተጀመረ ይነገራል፡፡ ከ1983 ዓ.ም ወዲህ ግን በሀገሪቱ የአንደኛ ደረጃ ትምህርትን በአፍ መፍቻ ቋንቋ ለማስተማር ምቹ ሁኔታ በመፈጠሩ ከመስከረም 1986 ዓ.ም ጀምሮ በከምባታኛ የአንደኛ ደረጃ የመጀመሪያ ሳይክል ከንድ እስከ አራት ሁሉም የትምህርት ዓይነቶች በከምባታኛ በላቲን ፊደላት እየተሰጠ ይገኛል። በአሁኑ ወቅት የከምባታ ጠምባሮ ዞን የሥራ ቋንቋ ከምባታኛ ነው፡፡ ከንባታ የኢትዮጵያ ብሔር ነው። የኢትዮጵያ ብሔሮች
15182
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%88%E1%8D%8D%E1%89%85%E1%88%AD%20%E1%89%A5%E1%89%B0%E1%8A%9B%E1%89%B5%20%E1%88%88%E1%8C%A0%E1%89%A5%20%E1%8A%A0%E1%88%A8%E1%8C%88%E1%8B%98%E1%89%BD
ለፍቅር ብተኛት ለጠብ አረገዘች
ለፍቅር ብተኛት ለጠብ አረገዘች የአማርኛ ምሳሌ ነው። ተረትና ምሳሌ
18829
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%98%E1%8C%8B%E1%89%A2%E1%89%B5%20%E1%8D%B3%E1%8D%B0
መጋቢት ፳፰
መጋቢት ፳፰፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፪፻፰ኛው ዕለት ሲሆን፤ የፀደይ (በልግ)ወቅት ፫ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፻፶፰ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስ፣ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፻፶፯ ቀናት ይቀራሉ። ዓቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎች ፲፱፻፳፪ ዓ/ም - የብሪታንያ ቅኝ ገዚዎች በሕንድ ሕዝብ ላይ ጭነውት የነበረውን የ’ጨው ቀረጥ’ ሕዝቡ በማህተማ ጋንዲ መሪነት በሠላማዊ ሰልፎች መቃወሙን ቢያሳይም ትግሉ አልተሳካለትም ነበር። ነገር ግን ጋንዲ ወደ ጨው-ባሕር ወርደው ከባሕር ውሐ ጨው በነጻ ማውጣት በመቻላቸው ቅኝ ገዥዎቹ እስከዚያ ጊዜ ድረስ በሕዝቡ ላይ አውጀውት የነበረውን የጨው ፍብረካ ባለቤትነት የግዳጅ ቀንበር ሰብሮታል። ፲፱፻፴፫ ዓ/ም - ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ከስደት ዘመን በኋላ በኢትዮጵያ አርበኞች ትግል እና በብሪታኒያ ሠራዊት እርዳታ የጣሊያንን ሠራዊት ድል እየመቱ ደብረ ማርቆስ ከተማ ገቡ፡፡ በምሥራቅ ኢትዮጵያ የተንቀሳቀሱ አርበኞችም አዲስ አበባን በዚሁ ዕለት ያዙ፡፡ ፲፱፻፹፮ ዓ/ም - የርዋንዳ እና የቡሩንዲ ፕሬዚዳንቶች አብረው የተሳፈሩበት አየር ዠበብ በርዋንዳዋ ርዕሰ ከተማ ኪጋሊ አካባቢ ላይ በደረሰበት አደጋ ሁለቱም ፕሬዚናንቶች ሞተዋል። ዕለተ ሞት ዋቢ ምንጮች ኪንና ባህል፡ ሳምንቱ በታሪክ
19125
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%88%AD%E1%8C%8E%E1%89%B5
አርጎት
አርጎት ማለት የተውሰኑ የህብረተሰብ ክፍሎች በምስጢር እርስ በርሳቸው የሚግባቡበት ቋንቋ ማለት ነው። በኢትዮጵያ ውስጥ በአማርኛ ቋንቋ ውስጥ ጎላ ብለው የሚታወቁት አርጎቶች የነጋዴ ቋንቋ፣ የአዝማሪ ቋንቋ፣ የአራዳ ቋንቋ፣ የዛር ቋንቋናቸው። ሙውይት ቋንቋ ተብሎ የሚታወቀው የሴቶች አርጎት ደግሞ በጫሃ እና ጎጎት የጉራጊኛ ቋንቋ ተናጋሪወች ዘንድ ይጠቀሳል። መደብ :አማርኛ
50674
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%A5%E1%88%AD%E1%89%B1%E1%8A%AB%E1%8A%95%20%E1%89%A0%E1%88%AA%E1%88%81%E1%8A%95
ብርቱካን በሪሁን
ብርቱካን በሪሁን ወ/ሮ ብርቱካን በሪሁን በድሮው ጎጃም አጠቃላይ ግዛት አገው ምድር አውራጃ፤በባንጃ ወረዳ፤ በባንጃ ለኮማ ምክትል ወረዳነት ከ1936-1987 አ.ም የቆየች ከዚያም ከ1987 ዓ.ም ወዲህ አዊ ብሄረሰብ ዞን አስተዳደር አሁኑ ፋግታ ለኮማ ወረዳ አስተዳደር ኮሪጎሃና ቀበሌ ቸዋሲ ኪ/ምህረት ልዩ ጎጥ ስሙ ዋሪ ከአባታቸው አቶ በሪሁን ታምር እና ከእናታቸው ወ/ሮ ደስታየሁ አድማስ ይካቲት 16 ቀን 1980 ዓ.ም ተወለች። የብርቱካን ብቻኛው ቅልቋ ወንድም ደሳለው በሪሁን ይባላል። ወ/ሮ ብርቱካን በሪሁን ተወለዶ አቅማ ሄዋን እስኪደረስ ድረስ ከቤተሰቦቻቸው ጋር በጥሩ ሁኔታ አደገች።ከዚያህ በሆላ በቤተሰብ ፍላጎትና እምነት በተነሳ በአፍላ ወጣትነቷ ማለትም በተወለደች 9 አመቷ ትዳር መሰረተች። ትዳር ከመሰረተች በሆላም በፊቱ አጣራር ጎጃም አጠቃላይ ግዛት አገው ምድር አውራጃ ፤በባንጃ ወረዳ፤በባንጃ ለኮማ ምክትል ወረደነት ከ1936-1987 ዓ.ም የቆየች ከ1987 ዓ.ም ወዲህ አዊ ብሄረሰብ ዞን ስር በአሁኑ ፋግታ ለኮማ ወረዳ አስተዳደር ገዘሃራ አዊዲ ቀበሌ አዊዲ ጊዮርጊስ ልዩ ጎጥ ሳሙሲ ኑሮዋን ከትዳር በለቤታቸው ጋር መስርተው የሚኖሩ ታዋቂ እና ዝናኛ አከበባውን ህብረተሰብ ወይም ማህበረሰብ የምታከብር ታላቅ እናት ናቸው።
3770
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A2%E1%88%B5%E1%88%8B%E1%88%9B%E1%89%A3%E1%8B%B5
ኢስላማባድ
ኢስላማባድ () የፓኪስታን ዋና ከተማ ነው። በካራቺ ፈንታ የመንግሥት መቀመጫ እንዲሆን በ1953 ዓ.ም. ተመሠረተ። በ1959 ዓ.ም. መቀመጫው በይፋ ወዲህ ተዛወረ። የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር 601,600 ሆኖ ይገመታል። ከተማው ላይ ተቀምጦ ይገኛል። ዋና ከተሞች የእስያ ከተሞች
49509
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%89%A2-%E1%8A%A4%E1%88%B9%E1%88%95
አቢ-ኤሹሕ
አቢ-ኤሹሕ ከ1624 እስከ 1596 ዓክልበ. ድረስ (ኡልትራ አጭር) የባቢሎን 8ኛ ንጉሥ ነበረ። አባቱን ሳምሱ-ኢሉናን ተከተለው። ለአቢ-ኤሹሕ ዘመን የተለያዩ የዓመት ስሞቹ ታውቀዋል፣ ቅደም-ተከተላቸው ግን አይታወቅም። በአንዱ አመት ካሣውያን አንዳሸነፈ ይዘገባል፤ በሌላው ኤሽኑናን ድል ማድረጉን ይነገራል። በተረፈ የዓመት ስሞቹ የአረመኔነት ሕንፃዎችና ጣኦታት ስለ መሥራቱ ናቸው። አንዱ ዜና መዋዕል ያለበት ጽላት እንደሚገልጽ፣ አቢ-ኤሹሕ በኢሉማ-ኢሊ ላይ በመዘመት ጤግሮስ ወንዝን ገደበ፣ ሊይዘው ግን አልቻለም። በዘመኑም የኤላም ንጉሥ ኩቲር-ናሑንቴ ውርሮ ኤላማውያን 30 የባቢሎኒያ ከተሞች ዘረፉ። በሌላው ጽላት «በንጉሥ አቢ-ኤሹሕ ዘመን ጊሚል-ጉላ እና ታቂስ-ጉላ መምህሮቹ ነበሩ» ይላል። የአቢ-ኤሹሕ ስም በበርካታ ሌሎች ቅርሶች ተገኝቷል። የአቢ-ኤሹሕ ተከታይ ልጁ አሚ-ዲታና ነበረ። የውጭ መያያዣ የአቢ-ኤሹሕ ዓመት ስሞች የባቢሎን ነገሥታት
15454
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%9A%E1%88%B5%E1%89%B1%E1%8A%95%20%E1%8C%A0%E1%88%8D%E1%89%B6%20%E1%8A%AB%E1%88%9B%E1%89%B1%20%E1%88%8D%E1%8C%81%E1%8A%95%20%E1%8A%A8%E1%88%B6%20%E1%8A%AB%E1%89%A3%E1%89%B1
ሚስቱን ጠልቶ ካማቱ ልጁን ከሶ ካባቱ
ሚስቱን ጠልቶ ካማቱ ልጁን ከሶ ካባቱ የአማርኛ ምሳሌ ነው። መደብ : ተረትና ምሳሌ
README.md exists but content is empty. Use the Edit dataset card button to edit it.
Downloads last month
92
Edit dataset card